ቅዳሜ የካቲት 6, 2013 በመላው ኦሮሚያ !
Posted: 12 Feb 2021, 01:39
ከቄሮ ኦሮሚያ ለመላው የኦሮሞ ህዝብ የተላለፈ የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ
.
ኦሮሞ በመላው ኦሮሚያ ለምናደርገው ሰልፍ ማንንም ፈቃድ መጠየቅ አያስፈልገንም።
በመላው ኦሮሚያ ሰልፍ የሚደረግበት እለት
በመጪው ቅዳሜ የካቲት 6 ሲሆን በሰልፉ ላይ የምንጠይቃቸው ጥያቄዎች እና የምንይዛቸው መፈክሮች...
-የሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያ በገለልተኛ ወገን ይጣራ፣ገዳዮች ለፍርድ ይቅረቡ
-በየትኛውም አከባቢ ታስረው የሚገኙ የኦሮሞ የፖለቲካ እስረኞች ያለ አንዳች ቅድመ ሁኔታ በአስቸኳይ እንዲፈቱ
- በመላው ኦሮሚያ የተዘጉት የኦነግ እና የኦፌኮ ቢሮዎች በአፋጣኝ ይከፈቱ
-በመላው ኦሮሚያ ለነጻነት በነጻነት መንቀሳቀስ እንዲቻል
-ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በኦሮሞ የፖለቲካ ፓርቲዎች ላይ እያሳደረ ያለውን መድሎ እና ሴራ በአፋጣኝ እንዲያቆም
-ኦሮሞ ያልተወከለበት ምርጫ በኦሮሚያ አይደረግም
-በደማችን ያመጣነውን ለውጥ አሳልፈን አንሰጥም
-ትናንት ወደ ኖርንበት ጭቆና በፍጹም አንመለስም
-ኦሮሞ የውሸት ምርጫ ላይ አይሳተፍም
-የነፍ*ኛ ስርአት በኛ ላይ አይመለስም
-ግድያ በእኛ ላይ ያቆማል
የፖለቲካ መሪዎቻችን የታሰሩት፣ የተሰቃዩት፣የተራቡት ለኛ ነው
-ኦሮሞ አንድ ነው አትከፋፍሉንም፣ በውሸት አታፈርሱንም፣ በከሀዲዎች አንፈርስም