Page 1 of 1

ይናገራል ፎቶ ስለመጪው ምርጫ

Posted: 12 Feb 2021, 01:06
by Masud


የኮሮጆው ስር ቁማርተኞች ፎንቃ እና አስቀድሞ የተበላው የምርጫ ቦርድ ዋንጫ‼️

#ፎቶ1፦ የኢዜማ ቃል አቀባይ ናትናኤል ፈለቀ፣ የምርጫ ቦርድ ቃል አቀባይ ሶሊያና ሽመልስ።

#ፎቶ2፦ "የሰብዓዊ መብት ተከራካሪ" በፍቃዱ እና የምርጫ ቦርድ ቃል አቀባይ ሶሊያና ሽመልስ።

#ፎቶ3፦ የምርጫ ቦርድ ቃል አቀባይ ሶሊያና ሽመልስ እና የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ።
#ፎቶ4 ___________________________________
#ፎቶ5 ___________________________________
#ፎቶ6፦ የኢዜማ መሪ ብርሃኑ ነጋ እና የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ።

#ፎቶ7፦ የኢዜማ ከፍተኛ አመራር ግርማ ሰይፉ እና የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ።
ሌሎቹን ፎቶዎች ለእናንተ ትቻለሁ። የኦሮሞ ህዝብ ግን ከዚህ ምርጫ ኢፍትሀዊ ውጤት አትጠብቅ።ያለህ አማራጭ በትከሻህ ተሸክመህ ቤተመንግሥት ያስገባህውን እንዴት እንደምታሶጣው ታውቅበታለህ።

Re: ይናገራል ፎቶ ስለመጪው ምርጫ

Posted: 12 Feb 2021, 01:46
by TGAA
Does the photo looksand smells like Ethiopia? They are the exorcist for the tribal crazes. Count your luck buddy, cause they don't have to steal a vote they can win fair and square. They have done it under chenawit nose, what is going to hold them back now?