Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

ጦርነት ለትግራይ ባህላዊ ጨዋታ ብቻ ሳይሆን ሲገድሉ የሚፎክሩበት ሲገደሉ ደግሞ ለምን ብለው መንገድ ላይ የሚንከባለሉበት ነው::

Post by Jirta » 12 Feb 2021, 00:33

ድሮም ቢሆን አይነጋም መስሏት ነው:: ጦርነቱ እንዲህ ሊጀምሩት እና ጭዳ ሊሆኑ መሆኑን ስላልጠረጠሩ ነው:: የወያኔ ቅጥረኞች አንድ ሰው ሲገድሉ በዜናቸው ይለቃሉ እነርሱ ግንባር ግንባራቸውን ሲመቱ አንዴ ሻቢያ ነው ሌላጊዜ ሳውዲ ነው ይሉሀል:: ከገጠምክ በሗላ የእናቴ መቀነት አደናቀፈኝ የለም::
ምድረ ነጭም የሚጮኽው ሴትና ክፍያው ቀርቶበት ነው:: ህውሀት ለኢትዮጵያ ሳይሆን ዶላሩ የሚበትነው ለነጮች ድጋፍ ብቻ ነበር::
ለዚህም ምስክርነት አሁን ኢትዮጵያን በእነርሱ ድጋፍ ለማፍረስ ነበር የተንቀሳቀሰው ግን ራሱ ፈርሰ:: ሌሎችም ራሳቸው መፍረሱ አይቀርም::