Page 1 of 1

የሒውማን ራይትስ ዋች ክስ ሕወሃት ሮኬቶችን ወደ አስመራና ባሕር ዳር ሲያንስወነጭፍ እንደነበረ አልዘገበም [DW]

Posted: 11 Feb 2021, 20:05
by Revelations
የየካቲት 4 ቀን፣ 2013 ዓ.ም. የዓለም ዜና

*ሒውማን ራይትስ ዎች የተሰኘው ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ተቆርቋሪ ድርጅት፦ በትግራይ ገጠራማ አካባቢዎች ከሦስት ወር በፊት ከጦርነት ሕግ ውጪ የሆኑ የመድፍ ጥቃቶች ተፈጽመው እንደነበር ዛሬ ገለጠ።ድርጅቱ በተዋጊ ኃይላት ተፈጸሙ የተባሉትን ጥሰቶች የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እንዲያጣራ ጠይቋል። ዓለም አቀፍ ድርጅቱ፦ ሱዳን ውስጥ የሚገኙ እና ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ 37 ምስክሮችን በስልክ በማነጋገር ባለፉት ሁለት ወራት አሰባሰብኩት ባለው መረጃ የኢትዮጵያ ጦር ያለ ጥንቃቄ ገጠራማ ቦታዎችን ደብድቧል ብሏል። ሕወሓት ከመቀሌ ወደ ባህርዳር እና ኤርትራ መዲና አስመራ ሮኬቶችን ሲያስወነጭፍ እንደነበር ግን የሰብአዊ መብት ተቆርቋሪ ድርጅቱ አልዘገበም። የኢትዮጵያ ከፍተኛ የጦር መኮንንኖች በውጊያው ወቅት የኢትዮጵያ ጦር ስነ ምግባርን የተከተለ ነበር፤ በውጊያ ወቅት የሚከሰተው ተጓዳኝ ጉዳትም አነስተኛ ነው ማለታቸውን ግን ጠቅሷል።
Please wait, video is loading...

Re: የሒውማን ራይትስ ዋች ክስ ሕወሃት ሮኬቶችን ወደ አስመራና ባሕር ዳር ሲያንስወነጭፍ እንደነበረ አልዘገበም [DW]

Posted: 11 Feb 2021, 20:47
by Revelations

Re: የሒውማን ራይትስ ዋች ክስ ሕወሃት ሮኬቶችን ወደ አስመራና ባሕር ዳር ሲያንስወነጭፍ እንደነበረ አልዘገበም [DW]

Posted: 11 Feb 2021, 21:09
by Revelations

Re: የሒውማን ራይትስ ዋች ክስ ሕወሃት ሮኬቶችን ወደ አስመራና ባሕር ዳር ሲያንስወነጭፍ እንደነበረ አልዘገበም [DW]

Posted: 11 Feb 2021, 21:20
by Revelations

Re: የሒውማን ራይትስ ዋች ክስ ሕወሃት ሮኬቶችን ወደ አስመራና ባሕር ዳር ሲያንስወነጭፍ እንደነበረ አልዘገበም [DW]

Posted: 11 Feb 2021, 21:27
by Sam Ebalalehu
For the Human Rights Watch guys : you do not call around forty people on telephone, and write a thesis about what happened. I know many is tight. You cannot send your people to wherever there is trouble. I understand that. If you cannot, keep your mouth shut.

Re: የሒውማን ራይትስ ዋች ክስ ሕወሃት ሮኬቶችን ወደ አስመራና ባሕር ዳር ሲያንስወነጭፍ እንደነበረ አልዘገበም [DW]

Posted: 11 Feb 2021, 22:55
by Revelations

Re: የሒውማን ራይትስ ዋች ክስ ሕወሃት ሮኬቶችን ወደ አስመራና ባሕር ዳር ሲያንስወነጭፍ እንደነበረ አልዘገበም [DW]

Posted: 12 Feb 2021, 00:23
by Revelations

Re: የሒውማን ራይትስ ዋች ክስ ሕወሃት ሮኬቶችን ወደ አስመራና ባሕር ዳር ሲያንስወነጭፍ እንደነበረ አልዘገበም [DW]

Posted: 12 Feb 2021, 00:56
by abel qael
What the DW reporter forgot is that TDF fired missiles in retaliation for all the airstrikes and the continuous artillery shelling on civilian targets in Tigray starting on November 4th. TDF fired missiles to Bahrdar, Gonder and Asmera in the middle of nights when no one is in the air bases simply to target the planes and drones that were bombing Tigray for weeks prior to that. Thus, TDF was provoked by cursedartera, not the reverse; the hamasenay militia was already in everywhere in Tigray accompanying Amharu Liyu and PP Army long before TDF fired missiles. The cursedhamasenay ho'mos shelled Humora using 8 artillery pieces for 3 days nonstop and destroyed 1/3rd of the city, killing hundreds and wounding hundreds.
The DW also posted a burnt PP Army BM in Tekeze valley, which can reach about 20-40 kms, and thus has nothing to do with the missile launchers that can pin down targets hundreds of aerial kms away.... which is double on terrestrial distance .. since it goes like reversed hyperbola . TDF did not use BMs to Target Bahrdar or Asmera.( they are too far for BM) it was using special, sophisticated, computerized missile launchers ( and I think TDF still has those missile launchers even if it may have lost the missiles to drone attacks).

Re: የሒውማን ራይትስ ዋች ክስ ሕወሃት ሮኬቶችን ወደ አስመራና ባሕር ዳር ሲያንስወነጭፍ እንደነበረ አልዘገበም [DW]

Posted: 12 Feb 2021, 12:37
by Revelations