Page 1 of 1

ሰበር ዜና : አጭበርባሪው ፎጣ ለባሽ ታማኝ በየነ እጅ ከፍንጅ ተያዘ

Posted: 11 Feb 2021, 11:06
by Thomas H
ይሄ ሁሉ አመት አሜሪካ ውስጥ ሲኖር ሥራ ሠርቶ የማያውቀው ቦዘኔው ፎጣ ለባሹ ታማኝ በየነ(ለማኝ በየነ) በትግራይ ስም ገንዘብ ሰብስቦ ወደ ኪሱ ለመክተት እየተሯሯጠ ነው::

Re: ሰበር ዜና : አጭበርባሪው ፎጣ ለባሽ ታማኝ በየነ እጅ ከፍንጅ ተያዘ

Posted: 13 Feb 2021, 14:50
by Thomas H
አስመሳዩ ፎጣ ለባሽ ለማኝ በየነ አሁን ይሄንን ፎቶ የለቀቀው ጆንያ ሳነሳ ወገቤ ስለተሰበረ ለመታከሚያ ብሎ የተሰበሰበውን ገንዘብ ወደ ኪሱ ያስገባዋል:: ሁል ጊዜ አንድ ዓይነት ታክቲክ ነው የሚጠቀመው::

Re: ሰበር ዜና : አጭበርባሪው ፎጣ ለባሽ ታማኝ በየነ እጅ ከፍንጅ ተያዘ

Posted: 13 Feb 2021, 23:34
by Fed_Up
Thomas H wrote:
13 Feb 2021, 14:50
አስመሳዩ ፎጣ ለባሽ ለማኝ በየነ አሁን ይሄንን ፎቶ የለቀቀው ጆንያ ሳነሳ ወገቤ ስለተሰበረ ለመታከሚያ ብሎ የተሰበሰበውን ገንዘብ ወደ ኪሱ ያስገባዋል:: ሁል ጊዜ አንድ ዓይነት ታክቲክ ነው የሚጠቀመው::

የለማኝ ቀበጥ ነሽ አቦ::ለማኝ አይመርጥም.. ዝም ብለሽ የሰጡሽን ተቀበይ :: ዘረ ለማኝ አጋሜ :P