Page 1 of 1

ኢትዮጵያዊ፣ ኢትዮጵያዊ የሚሸተው ጄ/ል ብርሃኑ ጁላ

Posted: 09 Feb 2021, 02:07
by Horus
ምንነቱና ማንነቱ በትህትናው ይታወቃል !! ለዚህ ደሞ አቢይንም ማመስገን ይገባል !! በርሃኑን ከፍ ስላረገ !! ባላገሩ ቲቪ ተመስገኑ ፣ ድንቅ የኢትዮጵያ አቀንቃኞች !!

ይህ ነው የኢትዮጵያ ጥልቀትና ምስጥሯ !!! ኤቦ ዬቦ !!!!!