Page 1 of 1
off course the word humble and remarkable was mentioned but he is not English man, and he did what he can.
Posted: 08 Feb 2021, 23:21
by sebdoyeley
Re: off course the word humble and remarkable was mentioned but he is not English man, and he did what he can.
Posted: 09 Feb 2021, 01:23
by Abe Abraham
Re: off course the word humble and remarkable was mentioned but he is not English man, and he did what he can.
Posted: 09 Feb 2021, 08:43
by Ethoash
Dear sebdoyeley
አባ ዱላ በወርቃማዎቹ ግዜ አነበረም የተማረው ። በእናንተው ግዜ ነበር የተማረው ስለዚህ የአብዬን በምዬ አታላክክ።
ሁለተኛ የአባይን የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ሲናገር ብትሰማው አሁን አፍህን አትከፍትም ነበር ። ሌላው ቀርቶ አሜኢርካ ሐገር ለአርባ አመት የኖሩት እነጋሼ ብርሀኑ። እነለማኝ በጠቅላላው የእሳት ባልደረቦች እንደው አንድ አማራ አምጣልኝ በደንብ እንግሊዘኛ የሚያወራ ። እንጂነር የቅንጅቱ በጣም ያስቅ ነበር ቢቢሲ ላይ ሲጠየቅ ምን ችግር አለው አንድ መቶ ሺህ ሕዝብ ቢያልቅ መቶ ሚሊዬን ይጠቅማል ማለቱ ።እሱ ደግሞ ሲገርመን ደርግን ያልተቃውምኩት ልጆች ስላሉኝ ነው። አሁን ግን ሁሉም አሜሪካ ስላሉ ብቻዬን ስለሆንኩ አፌን እከፍታለሁ ብሎ ሲንተባተብ ወራዳ እሱም ብሎ የተማረ ። ጋሴ ብራሀኑ ገዳዳ እንግሊዘኛ ሲናገር አማርኛ የሚናገር ይመስላል ። መለስ በስንት ጠሀሙ።
አሁን ደግሞ ለምን ስውዬው በእንግሊዘኛ ተናገረ ለምን በአማርኛ አይናገርም ነበር ስውዬው ኦሮሞስ ከሆን ለምን በኦሮምኛ አይናገርም በደንብ በሚያውቀው ቋንቋ ይህቺ ኮድ መላክ ይቅርባቹሁ። እንግሊዘኛ አይናገር ካልክ አማርኛ ይናገር ማለት ህ ነው። በዚህ ላይ ብዙ ቻይኖች አሉ ትንሽም በእንግሊዘኛ ቢስሙት ይሻላል በአማርኛ ከሚያደርቃቸው። አክስንት ምንም ማለት አይደለም እንዲህ እያለ ነው ስው ቋንቋ የሚለምደው። ያለዝያማ እንዴት ሊለመድ ነው። የአሁኖቹን ትወልዶች ብታያቸው እንግሊዘኛ ከአሜሪካኖች ባላይ ነው የሚናገሩት እድሜ ለመለስ የግል ትምህርት ቤት ከፍቶ ለቀቃቸው ገንዘብ ካለህ አፍ መፍቻህ በእንግሊዘኛ ይሆን ይችላል በደርግ ግዜ አንድ የእንድና የእንግሊዝ ትምህርት ቤት ነበር እነሱም ከመቶ ተማሪ በላይ የሚቀበሉ አይመስለኝም በአመት ለምን ቢባል እዛ ያሉት ከክፍል ወድ ክፍል ስለሚዛወሩ ቦታ የለም ይሉሀል እድሜ ለመለስ ገንዘብ ካለህ በስማይ ቤት መንገድ አለ ። እንግሊዘኛ ብርቁ አይደለም ለኢትዬዽያ ሕዝብ።
ሶስተኛ እንግሊዘኛ ቋንቋ የኢትዬዽያ ኢንተርናሽናል ቋንቋ ነው። ለዚህም ነው ሁላችንም የምንማረው። በህግ መንግስቱ የስፈረ ነው። እንግሊዘኛ ሁለተኛ ቋንቋችን ነው ። ስለዚህም ስውዬው እንግሊዘኛ የመናገር መብት አለው ከፈለገ አንተ ልትክልክለው አትችልም እኔ ህይወቴን እስ ዛለሁ። አንድ አሜሪካዊ ወይም እንግሊዛው ይህንን ስውዬ እንግሊዘኛ በሞሞከሩ ያደንቁታል እንጂ ። ያበረታቱታል እንጂ ለምን በምታውቀቅ ኦሮምኛ ተናገር አይሉትም ። ግን ቡዳ አማራ የስውን መብት ሊነካ ይሞክራል።
እንግሊዘኛ ለዘላለም ከኢትዬዽያ ምድር ይኖራል። እንደውም አንድኛ ቋንቋችን ሆኖ አማርኛን ይተካ ዘንድ ጌታዬን እማፅናለህ ይህ ሁሉ ጭቅጭቅ ይቀራል።
Re: off course the word humble and remarkable was mentioned but he is not English man, and he did what he can.
Posted: 09 Feb 2021, 09:23
by gobezee
he is a man who built his business from bottom up, from poor soldier to billionaire
Re: off course the word humble and remarkable was mentioned but he is not English man, and he did what he can.
Posted: 21 Nov 2021, 04:42
by sebdoyeley
where is Hawzen? good time