ከተከዜ ማዶ የሚመጣ ጎረቤት እንጅ መሪ አንፈልግም !! – የሰሜን ጎንደር የጠለምት አማራ ህዝብ
Posted: 08 Feb 2021, 16:25
. የጠለምት አማራ ህዝብ ከወንድም ትግራዋይ ጋር እንደሸማ ተጋምዶ የሚኖር እንጅ በጥላቻ አይተያይም!!
. ከተከዜ ማዶ የሚመጣ ጎረቤት እንጅ መሪ አንፈልግም!!
. የጠለምት አማራ ህዝብ በማንነቱ የማይደራደር ኢትዮጵያዊ ነው፡፡
https://mereja.com/amharic/v2/453568
. ከተከዜ ማዶ የሚመጣ ጎረቤት እንጅ መሪ አንፈልግም!!
. የጠለምት አማራ ህዝብ በማንነቱ የማይደራደር ኢትዮጵያዊ ነው፡፡
https://mereja.com/amharic/v2/453568