Page 1 of 1

ኦሮሚያ በኦነግ ደጋፊዎች ሰልፍ ተጥለቀለቀች

Posted: 08 Feb 2021, 11:27
by Thomas H
ሕዝብ ከወደደህ እንደዚህ ነው የሚሆነው:: በፈቃደኝነት ያለምንም ማስፈራራት እና ግዴታ ግልብጥ ብሎ ይወጣል::
በኦሮሚያ በአራቱም አቅጣጫ በሚባል ደረጃ ህዝባዊ ተቃዉሞ በርትቶ ቀጥሏል። ሰሞኑን ሲደረጉ ከነበሩት የተቃዉሞ ሰልፎች በተጨማሪ ዛሬ፣ በወሊሶ፤ግምቢ፤ነቀምቴ፤ሚኤሶ፤ አርሲ ቀርሳ፤ አሰቦት እና ቦረና ያአበሎ የተቃዉሞ ሰልፎች ሲደረጉ ዉለዋል።



ከተቃውሞ ሰልፎቹ በጥቂቱ