Page 1 of 1

ኦህዴድ መቀመጫውን ወደ ነቀመት ሊመልስ ነው!

Posted: 08 Feb 2021, 00:36
by Jirta
በ1997 ለነመለስ የፖለቲካ ትርፍ ለማስገኝትተብሎ ከእዳማ በፈረስ ተጎትቶ ወደ አዲስ አበባ የገባው ኦህዴድ የኦሮሞን ህዝብ በፍትህ እጦት እያንገላታ መሆኑ ተገለጠ:: አንድ የነቀምት ነዋሪ ይግባኝ ለማለት አንድ ገፅ ወረቀት ይዞ አዲስ አበባ ይመጣልቂቂቂቂቂቂቂ
እነርሱ ግን ፈጣሪያቸው መለስ አምጥቶ እንዳስቀመጣቸው በዚሁ ቀሩ:: ይህ ሀውልት ወይም ድንጋይ ካልሆነ በቀር በወረውሩት እና ባስቀመጡት የሚገኝ::