Page 1 of 1

የኢትዮጵያ አጀንዳ እና የጠ/ሚ አቢይ ንግግር በዳሞት!

Posted: 07 Feb 2021, 19:52
by Horus
ኢትዮጵያ አንድ ጠንካራ ሰላማዊ አገር ትሆናለው

ኢትዮጵያ ዴሞክራሳዊ ነጻና ፍትሃዊ ማህበረሰብ ትሆናለች

ኢትዮጵያዊያን ሃብታም ባለጸጋ የተማሩ ጤነኛ ሕዝብ ይሆናሉ

ኢትዮጵያዊያን ጥልቅ የፈጠራ ኢኮሎጂካልና መንፈሳዊ ካልቸር ይገነባሉ !

የኢትዮጵያ ተራሮችና ሸለቆዎች በአረንጓዴ እጸዋት ይሸፈናሉ፣ አፈሯም ዉሃ አዘልና ለምለም ይሆናል ። ወንዞቿ ሁሉ በመስኖ ከአፋር እስከ ጂጂጋ ድረስ የርሻና የተክል ባህር ያደርጓታል ። አባይ በቱቦ ከመተከል እስከ ጂቡቲ ይዘረጋል ።

ኢትዮጵያ የመላ ቅርብ ምስራቅ ዉሃ፣ ምግብና ከብት አቅራቢ ትሆናለው።

ይህ የማይቀር ፣ የአይገታ ሂዴት የእድገት ቀስት ነው !!




Re: የኢትዮጵያ አጀንዳ እና የጠ/ሚ አቢይ ንግግር በዳሞት!

Posted: 08 Feb 2021, 03:33
by Horus