Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11588
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"ገዱ አንዳርጋቸው እና ደመቀ መኮንን ህገመንግስቱን ከማዘጋጀት ጀምሮ እስከ ማፅደቅ ሰርተዋል። ህገመንግስቱ አይወክለንም ከማለት በፊት ግለሰቦቹ አይወክሉ ማለት የግድ ይላል።"

Post by sarcasm » 07 Feb 2021, 09:38

በነገራችን ላይ አማራ ክልልን ወክለው ህዳር 1987 ዓ/ም ህገመንግስቱን ከማዘጋጀት ጀምሮ እስከ ማፅደቅ የደረሱት ዛሬም ሥልጣን ላይ ናቸው ያውም አንዳንዱ ደብል ሥልጣን ይዞ (ከም/ጠ/ሚ-ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር)

ህገመንግስቱ አይወክለንም ከማለት በፊት ግለሰቦቹ አይወክሉ ማለት የግድ ይላል

የወልቃይትና የራያ ጉዳይ አሁንም በህገመንግስቱ ብቻ ነው እልባት ማግኘት ያለበት።




Please wait, video is loading...