Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13064
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ሰበር ዜና : ሱዳን በአማራ ክልል የአየር በረራ አገደች

Post by Thomas H » 06 Feb 2021, 18:24

የዓብይ አህመድ አሽከሮች ግን በአየር ፀባይ ምክንያት ነው በረራ የተቋረጠው እያሉ እየዋሹ ነው







ሌላ አስደሳች ዜና ከጦር ሜዳ (አንበሶቹ ሱዳኖች አልተቻሉም አልሃምዲሊላ )
ከአርማጭሆ አለፍ ብሎ የሚገኘው ሰላም በር የተባለውን ትንሽ ከተማ(40,000ሕዝብ የሚኖርበት) ጀግናው የሱዳን ጦር ሙሉ በሙሉ ደምስሶታል ::

Source: