Page 1 of 1

ምርጥ ስራ በይሁኔ በላይ - "ድም ድም" የዘንድሮስ "ተኳሽ" በቀሎ ይጠብሳል!!" ቅቅቅቅቅ

Posted: 06 Feb 2021, 15:54
by Wedi
ምርጥ ስራ በይሁኔ በላይ - "ድም ድም" ! የዘንድሮስ "ተኳሽ" በቀሎ ይጠብሳል!!" ቅቅቅቅቅ :P :P :P :mrgreen: :mrgreen:


Re: ምርጥ ስራ በይሁኔ በላይ - "ድም ድም" የዘንድሮስ "ተኳሽ" በቀሎ ይጠብሳል!!" ቅቅቅቅቅ

Posted: 06 Feb 2021, 16:08
by Wedi


ቅቅቅቅቅ :P :P :P :mrgreen:

የባህር ዳር እሸት፣ ማነው የጠበሰው?
የመኮድ በቆሎን፣ ማነው የጠበሰው?
ሆ ሆ እ ሆ ሆ ቡክን ቡክን ይላል፣
ሆ ሆ እ ሆ ሆ ፈልፍዬ ብቀምሰው፣
ሆ ሆ እ ሆ ሆ ወትሮስ መች ጥቅማለው፣
ሆ ሆ እ ሆ ሆ ፈሪ የደገሰው!
ለመተኮስ እማ ሁሉም ይተኩሳል፣
ጀግና በጠበንጃው ጅማት ይበጥሳል፣
የዘንድሮስ ጉድ ነው ያሁኑስ ይብሳል፣
ፈሪ በጥይቱ በቀሎ ይተብሳል!!!