ምርጥ ስራ በይሁኔ በላይ - "ድም ድም" የዘንድሮስ "ተኳሽ" በቀሎ ይጠብሳል!!" ቅቅቅቅቅ
ምርጥ ስራ በይሁኔ በላይ - "ድም ድም" ! የዘንድሮስ "ተኳሽ" በቀሎ ይጠብሳል!!" ቅቅቅቅቅ
Re: ምርጥ ስራ በይሁኔ በላይ - "ድም ድም" የዘንድሮስ "ተኳሽ" በቀሎ ይጠብሳል!!" ቅቅቅቅቅ
ቅቅቅቅቅ
የባህር ዳር እሸት፣ ማነው የጠበሰው?
የመኮድ በቆሎን፣ ማነው የጠበሰው?
ሆ ሆ እ ሆ ሆ ቡክን ቡክን ይላል፣
ሆ ሆ እ ሆ ሆ ፈልፍዬ ብቀምሰው፣
ሆ ሆ እ ሆ ሆ ወትሮስ መች ጥቅማለው፣
ሆ ሆ እ ሆ ሆ ፈሪ የደገሰው!
ለመተኮስ እማ ሁሉም ይተኩሳል፣
ጀግና በጠበንጃው ጅማት ይበጥሳል፣
የዘንድሮስ ጉድ ነው ያሁኑስ ይብሳል፣
ፈሪ በጥይቱ በቀሎ ይተብሳል!!!