ነብዩ ስሑል ሚካኤል የትግራይ ብልጽግና ፅህፈት ቤት ኃላፊ ኣሁንም ኣዲስ ኣበባ ነው ያሉት
Posted: 06 Feb 2021, 14:37
Wedi Shambel ወዲ/ሻምበል ዘብሔረ ኢትዬጵያ
4e FilthebrtgSurlfaprryi olatn s21:0go7reafsSadeo ·
ሰበር ዜና
ካልደፈረሰ አይጠራም ከግዕዝ ሚድያ ጀርባ በመሆን በአዲሱ የትግራይ ክልል አስተዳደር ላይ ደባ የሚፈፅም እና የሚያስተባብር መምህር ነብዩ ስሑል ሚካኤል በተደጋጋሚ ተገምግሞ እና ተመክሮ ባለመስማቱ ከትግራይ ክልል የብልጽግና ፅህፈት ቤት ኃላፊነት ተነስቶ በተራ አባልነት እንዲቀጥል ተወስኖበታል።በቦታው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሌክቸረር የነበረ አሁን ግን ጠቅልሎ ትግራይ የሄደው አቶ ሃፍታይ ገ/እግዛብሄር የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኋላፊ ሆነው መሾማቸው ታውቋል። አብዛኞቹ የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳዳሪ ከዶክተር ሙሉ ነጋ ጀምሮ መቐለ በሰራዊቱ እጅ ሳትገባ የትግራይ ህዝብን ለማቋቋምና ለማገዝ ከሽረ ከተማ ነበር ስራቸውን የጀመሩት።
መምህር ነብዩ ግን መቐለ ከተማ እንኳን ከብዙ ጊዜ በኃላ ነዉ ወደ ትግራይ ያመራው እዛም ሄዶም ስራ እንደመጀመር የዶክተር ደብረፅዬን ቢሮ ገብቶ ጋዜጠኞችን ሰብስቦ መግለጫ ሰጠ ወዲያውኑም ደብረፅዬን መኖሪያ ቤት በመሄድ ሁለት ዘመናዊ መኪኖች ሞተራቸው አልነሳ ቢለው ጎትቶ ለማስነሳት ሲሞክር ተሰባብረው ከጥቅም ውጪ አድርጎአቸው ፖሊስ ጉዳዩን በምርመራ እንደያዘው ከስፍራው ሰምቻለሁ። የፌስቡክ ጓደኞቼ እንደምታስታውሱት ከአንድ ወር በፊት የማነ ንጉሰ ስም ሳልጠቅስ የብልጽግና ፓርቲ አባል የሆነ ሰው ሆቴል እንዳስገባው ነግሬአችሁ ነበር።
መምህር ነብዩ ስሑል ነበር የማነ ንጉሰን ከአዲስ አበባ ያስጠራው ስለዚህ ግእዝ ሚድያ፣የማነ ንጉስ፣ሰለሞን ወልደኪዳን ምንም ለህዝብ ጥቅም የሚሆን መሬት ላይ ጠብ የምትል ስራ ሳይሰሩ ገና ሶስት ወር ያልሞላውን የትግራይ ክልል መንግሥት "የስብሐት ነጋ ወይም የአድዋ መንግሥት ነው እያሉ ሴራቸውን ቀጥለዋል። ሌላው ስለ ነብዩ ከዚህ የባሰ ሰምቻለሁ ሆኖም በይደር ይቆይ። አንዳንዶች መምህር ነብዩ ትላንት ያደነቅነው ዛሬ ምን ፈልጎ ነው የተቀየረው? ለምትሉ ፍላጎቱና ምኞቱ የነበረው ልክ እንደ ዶክተር ደብረፅዬን የትግራይ ክልል መንግስት መሪና የብልጽግና ኃላፊ መሆን ነበር።አሁን መምህር ነብዩ ስሑል መቐለ አራት ቀን ብቻ አድሮ በዚህ ሰዓት የሚኖረው አዲስ አበባ ነው።
ለአቶ ሃፍታይ ገ/እግዛብሄር የትግራይ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኋላፊ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ።

Please wait, video is loading...