Page 1 of 1

የጉራጌ ሙድ፤ ፍቅር፣ እምነት፣ ቸርነት፣ ደስታ፣ ተስፋ ! የኢቮሉሽን ሕግ የገባው ብቸኛ ሕዝብ !!

Posted: 06 Feb 2021, 02:36
by Horus
የመስቀል በዓልን፣ የመስቀል ካልቸር የፈጠረ ጉራጌ ነው። የቀረው ሁሉ ታሪክ ነው ??

Re: የጉራጌ ሙድ፤ ፍቅር፣ እምነት፣ ደስታ፣ ተስፋ !!

Posted: 06 Feb 2021, 03:07
by Horus
ካልተሳሳትኩ የመጀመሪያ የቻርልስ ዳርዊን 'ኦሪተ ፍጡራን' ወይም ኦሪጂን ኦፍ ዘ እስፒሺስ የሚባለው ገናናው የኢቮሉሽን ቲኦሪ ላይ የዶክተርነት ምርምር አድርጎ የዳርዊንን መጽሃፍ ባማራኛ ለኢትዮጵያ ያበረከተው የጉራጌው ምሁር ዶ/ር ዬርጋ ነው ።

ግን እሱም ቢሆን የተፈጥሮ እቮሉሽን ሕግና ሂደትን የሚነዳው ሃይል ፉክክርና ትግል ነው ወይስ አብሮነትና ትብብር ? በሚለው ላይ ፋና ወጊ ግኝት አላስጨበጠንም !! ግዜው ስላልነበረ የዛሬ 35 አመት ነገሩን ሲመረምር !!

ዛሬ ባለም ደረጃ ፍጡራንን ወደ ፊት፣ ወደ እድገት የሚገፋው ሃይል ትግል ሳይሆን ትብብር እንደ ሆነ ከሃርቨቨርድ እስከ ታች ያሉት ሳይንቲስቶች እያረጋገጡት ነው !

ይሃን የተፈጥሮ ሕግ፣ ይህን ሳይንሳዊ ሃቅ ጉራጌ ለዘመናት የኖረበት፣ የሚኖርበት ካልቸር፣ የህይወት ዘይቤው፣ የህይወት ጥበቡ ነው !

የሚታገሉ ይጠፋሉ ! የሚተባበሩ ይኖራሉ ! ይህ ነው የኢቮሉሽን ሕግ !! ኬር !!!!

Re: የጉራጌ ሙድ፤ ፍቅር፣ እምነት፣ ደስታ፣ ተስፋ ! የኢቮሉሽን ሕግ የገባው ብቸኛ ሕዝብ !!

Posted: 06 Feb 2021, 04:23
by Horus
ጉራጌ ቲያምነክስ ! ጉራጌ ምክንያት አይፈጥርም !!

Re: የጉራጌ ሙድ፤ ፍቅር፣ እምነት፣ ደስታ፣ ተስፋ ! የኢቮሉሽን ሕግ የገባው ብቸኛ ሕዝብ !!

Posted: 06 Feb 2021, 04:42
by Horus
ስልጤ ከጉራጌ ክልል ቢወጣ ጉራጌነት ከስልጤ አይወጣም !!

Re: የጉራጌ ሙድ፤ ፍቅር፣ እምነት፣ ደስታ፣ ተስፋ ! የኢቮሉሽን ሕግ የገባው ብቸኛ ሕዝብ !!

Posted: 06 Feb 2021, 15:24
by Horus
In you are interested in the idea of cooperation and Evolution, read this master work by Martin Nowak (Harvard professor of Biology and Mathematics: Super-cooperators (2011),

Re: የጉራጌ ሙድ፤ ፍቅር፣ እምነት፣ ደስታ፣ ተስፋ ! የኢቮሉሽን ሕግ የገባው ብቸኛ ሕዝብ !!

Posted: 06 Feb 2021, 15:57
by Horus

Re: የጉራጌ ሙድ፤ ፍቅር፣ እምነት፣ ደስታ፣ ተስፋ ! የኢቮሉሽን ሕግ የገባው ብቸኛ ሕዝብ !!

Posted: 06 Feb 2021, 17:11
by simbe11
የኢቮሉሽን ሕግ የገባው ብቸኛ ሕዝብ !!
Esti tekeded demo!!!!
Zeregna!!!!!
The likes of you are making people hate Ethiopia and Ethiopianship.
Because you are hiding under Ethiopian skirt and spew your venomous ethnic politics.

Re: የጉራጌ ሙድ፤ ፍቅር፣ እምነት፣ ደስታ፣ ተስፋ ! የኢቮሉሽን ሕግ የገባው ብቸኛ ሕዝብ !!

Posted: 06 Feb 2021, 18:56
by Horus
simbe11 wrote:
06 Feb 2021, 17:11
የኢቮሉሽን ሕግ የገባው ብቸኛ ሕዝብ !!
Esti tekeded demo!!!!
Zeregna!!!!!
The likes of you are making people hate Ethiopia and Ethiopianship.
Because you are hiding under Ethiopian skirt and spew your venomous ethnic politics.
አይ ሲምቤ፣
ኢሹ እንዳለው ሰው ፈስ ያለበት ይባላል። ተሳስቼ ከሆነ በትብብር ካልቸር ጉራጌን የሚበልጥ ሌላ ጎሳ ካለ ለምን ጠቅሰህ አታሸንፈኝም?!! አንተ ሃሳብ ያለቀብህ ምቀኛ ነህ፣ ከመማር ይልቅ በድንቁርና ስትበኝ ትሞታለህ !!

Re: የጉራጌ ሙድ፤ ፍቅር፣ እምነት፣ ደስታ፣ ተስፋ ! የኢቮሉሽን ሕግ የገባው ብቸኛ ሕዝብ !!

Posted: 06 Feb 2021, 21:38
by simbe11
Abat Zeregna,
I ain't against you telling about Gurage culture.
But, you should differentiate between telling about your culture and being racist.
Saying Gurage is the only tribe that comprehend "the evolution theory" is flat out racist.
Horus wrote:
06 Feb 2021, 18:56
simbe11 wrote:
06 Feb 2021, 17:11
የኢቮሉሽን ሕግ የገባው ብቸኛ ሕዝብ !!
Esti tekeded demo!!!!
Zeregna!!!!!
The likes of you are making people hate Ethiopia and Ethiopianship.
Because you are hiding under Ethiopian skirt and spew your venomous ethnic politics.
አይ ሲምቤ፣
ኢሹ እንዳለው ሰው ፈስ ያለበት ይባላል። ተሳስቼ ከሆነ በትብብር ካልቸር ጉራጌን የሚበልጥ ሌላ ጎሳ ካለ ለምን ጠቅሰህ አታሸንፈኝም?!! አንተ ሃሳብ ያለቀብህ ምቀኛ ነህ፣ ከመማር ይልቅ በድንቁርና ስትበኝ ትሞታለህ !!

Re: የጉራጌ ሙድ፤ ፍቅር፣ እምነት፣ ደስታ፣ ተስፋ ! የኢቮሉሽን ሕግ የገባው ብቸኛ ሕዝብ !!

Posted: 07 Feb 2021, 02:27
by Horus
ሲምቤ11

እኔ ጊዜ ያወቀኝ ጸሃይ የሞቀኝ ጸረ ዎያኔ ነኝ። በዚያ ዘረኝ ከተባልኩ ኩራቴ ነው። ደግሜ ልፈትንህ ! በኢትዮጵያ ከጉራጌ የበለጠ የትብብር፣ የመረዳዳት፣ የቸርንነት ካልቸር ያለው ጎሳ ጠቅሰህ አሸንፈኝ!!! አንተ የወደቀ ሌባ ለማኝ ዎያኔ አምላኪ ነህ! ዛሬም ዎያኔ ፈረንጅ ቀስቅሶ ተርበናል ድረሱልኝ ፣ ልመና ላይ ተጠምዷል። ያ ካልቸሩ ስለሆነ ! በኢትዮጵያ በሰላም ሰርቶ መብላት ሳይሆን ኢትዮጵያን እንደ ካንሰር በማወክ ፈረንጅ የበሰበሰ ቦቆሎ እንዲመጸውትህ እስከ ሰማይ ትጮሃለህ !! ወራዳ !! ለማያውቁህ ታጠን ! ለ27 አመት ተቃውመሀኛል ፣ ኢትዮጵያ አሸንፋለች ! በቃ አለቀ !!

ከላይ ያልኩት ይህን ነው....
"ዛሬ ባለም ደረጃ ፍጡራንን ወደ ፊት፣ ወደ እድገት የሚገፋው ሃይል ትግል ሳይሆን ትብብር እንደ ሆነ ከሃርቨቨርድ እስከ ታች ያሉት ሳይንቲስቶች እያረጋገጡት ነው !

ይሃን የተፈጥሮ ሕግ፣ ይህን ሳይንሳዊ ሃቅ ጉራጌ ለዘመናት የኖረበት፣ የሚኖርበት ካልቸር፣ የህይወት ዘይቤው፣ የህይወት ጥበቡ ነው !

የሚታገሉ ይጠፋሉ ! የሚተባበሩ ይኖራሉ ! ይህ ነው የኢቮሉሽን ሕግ !!?"

Re: የጉራጌ ሙድ፤ ፍቅር፣ እምነት፣ ደስታ፣ ተስፋ ! የኢቮሉሽን ሕግ የገባው ብቸኛ ሕዝብ !!

Posted: 07 Feb 2021, 02:35
by Tog Wajale E.R.
Bissbiss Shettattam Gurrage Galla, You Are Just Like Previous T.P.L.F. Cultures Of Deceiving, Cheating, Stealing. What Else, Mighty Amara Ethiopian People Will Teach You A Good Lessons That You Didn't Learn From Predecessor Administration Rubbish Garbage Scumbags Agga*me. Time Will Tell Soon Bissbiss Gurrage Galla Werradda.

Re: የጉራጌ ሙድ፤ ፍቅር፣ እምነት፣ ደስታ፣ ተስፋ ! የኢቮሉሽን ሕግ የገባው ብቸኛ ሕዝብ !!

Posted: 07 Feb 2021, 03:15
by Horus
ጉራጌ የፍቅር፣ የእምነት፣ የደስታ፣ የቸርነት፣ የተስፋ ካልቸር ሕዝብ .... የኢቮሉቲኦን ሕግን በተፈጥሮ ጸጋ ያገኙ የኢትዮጵያ አለት መሰረት !!!

Re: የጉራጌ ሙድ፤ ፍቅር፣ እምነት፣ ቸርነት፣ ደስታ፣ ተስፋ ! የኢቮሉሽን ሕግ የገባው ብቸኛ ሕዝብ !!

Posted: 07 Feb 2021, 04:33
by Horus
ዛሬ ባለም ደረጃ ፍጡራንን ወደ ፊት፣ ወደ እድገት የሚገፋው ሃይል ትግል ሳይሆን ትብብር እንደ ሆነ ከሃርቨቨርድ እስከ ታች ያሉት ሳይንቲስቶች እያረጋገጡት ነው !

ይሃን የተፈጥሮ ሕግ፣ ይህን ሳይንሳዊ ሃቅ ጉራጌ ለዘመናት የኖረበት፣ የሚኖርበት ካልቸር፣ የህይወት ዘይቤው፣ የህይወት ጥበቡ ነው !

የሚታገሉ ይጠፋሉ ! የሚተባበሩ ይኖራሉ ! ይህ ነው የኢቮሉሽን ሕግ !!

Re: የጉራጌ ሙድ፤ ፍቅር፣ እምነት፣ ቸርነት፣ ደስታ፣ ተስፋ ! የኢቮሉሽን ሕግ የገባው ብቸኛ ሕዝብ !!

Posted: 07 Feb 2021, 06:19
by Horus
ኢትዮጵያን ከረሃብና ልመና ጋር የሚያያዙ የባዳ ልጆች ዞሮ ዞሮ አፍረው ህዝባቸውን ያሳፍራሉ !!