Page 1 of 1

ድሮ እና ዘንድሮ!!!!

Posted: 04 Feb 2021, 07:56
by Ejersa
በ1983 የሻዕቢያ ጦር አዲስአበባ ድረስ ገብቶ ምን እያረገ ነበር አሁንስ ትግራይ ቢገባ ችግሩ ምንድነ?

ሁሉም ነገር ወያኔ /ህወሓት / ሲያደርገው ልክ ሌላው ሲያደርገው ሃጢያት የሚሆነው ለምድነው?


Re: ድሮ እና ዘንድሮ!!!!

Posted: 04 Feb 2021, 08:10
by Ethoash
በ1983 የሻዕቢያ ጦር was an Ethiopian war machine.. just like OLF TODAY የሻዕቢያ ጦር SOVEREIGN NATION war .. so they have no right to enter Ethiopian territory....

Re: ድሮ እና ዘንድሮ!!!!

Posted: 04 Feb 2021, 09:56
by Ejersa
The loser Tigre! ተራራን ያንቀጠቀጠ ትውልድ has never fought any war alone. As a result, the Junta was defeated within 2 weeks with the majority hunted from their hiding holes or else killed. Such an action will be recorded forever in History :lol: :lol: :lol: :lol:
Ethoash wrote:
04 Feb 2021, 08:10
በ1983 የሻዕቢያ ጦር was an Ethiopian war machine.. just like OLF TODAY የሻዕቢያ ጦር SOVEREIGN NATION war .. so they have no right to enter Ethiopian territory....

Re: ድሮ እና ዘንድሮ!!!!

Posted: 04 Feb 2021, 10:28
by pushkin
ጁንታዎቹ ደርግን ለመጣል በ17 ዓመት ትግል 60,000 ሰው ገብረናል" ብለው ሲያካብዱ ኖረው ዛሬ በ17 ቀናት ጦርነት ብቻ ከ60,000 በላይ ወታደር አስፈጅተው አስደንጋጭ የሆነ ሽንፈት አስተናግደው አረፉት ። :lol: :lol: :lol: :lol:
Ejersa wrote:
04 Feb 2021, 07:56
በ1983 የሻዕቢያ ጦር አዲስአበባ ድረስ ገብቶ ምን እያረገ ነበር አሁንስ ትግራይ ቢገባ ችግሩ ምንድነ?

ሁሉም ነገር ወያኔ /ህወሓት / ሲያደርገው ልክ ሌላው ሲያደርገው ሃጢያት የሚሆነው ለምድነው?


Re: ድሮ እና ዘንድሮ!!!!

Posted: 04 Feb 2021, 11:41
by Fiyameta
".... ወያኔ “ዉግያ” እያለ የሚጠራው የስነ ኣእምሮ ትግል ነው። ከሚተነተነዉ የስነ ዓእምሮ ትንተና ዉስጥ የወያኔ ሃይል ትንሽ ነጥብ ነች። የወያኔ ጦርነት የስነ-ዓእምሮ ጦርነት ነዉ። ሌላዉ ነገር ዉስጡ ባዶ ነዉ። ያ የስነ-ዓእመሮ ጦርነት ነጥለህ ብትለየዉ የወያኔ አቅም ኢሚንት ነዉ። ምን ዉግያ አለዉ? የለዉም!! ወታደራዊ ስልቱ ስፍር ቁጥር የሌለዉ የሰዉ ሃይል ሰብሰቦ መዋጋት ብቻ ነዉ። ትንሽ ቦታ ለማግኘት በብዙ ሺህ የሚቆጠር የሰው ሕይወት ያስፈጃል። ኤርትራን ለመውረር ባደረገው ሙከራ ኤርትራ 19,000 ሺህ ሰዉ ሲሰዋባት ወያኔ 170,000 ሺህ ሰዉ ነዉ ያስፈጀዉ። የከፈለዉ ሕይወት በጣም ብዙ ነዉ። ታሞ በህመም የሞተ ሳይጨምር ማለት ነዉ።" ((የኤርትራዉ ጀነራል ስብሓት ኤፍሬም))



Re: ድሮ እና ዘንድሮ!!!!

Posted: 06 Feb 2021, 07:51
by Ethoash
pushkin wrote:
04 Feb 2021, 10:28
ጁንታዎቹ ደርግን ለመጣል በ17 ዓመት ትግል 60,000 ሰው ገብረናል" ብለው ሲያካብዱ ኖረው ዛሬ በ17 ቀናት ጦርነት ብቻ ከ60,000 በላይ ወታደር አስፈጅተው አስደንጋጭ የሆነ ሽንፈት አስተናግደው አረፉት ።
በመጀመሪያ በአማርኛ ስለፃፍክ እንጂ ለሰሜን አጋሜዎች መልስ አልስጥም።

እንኳን ማንም ሳይገርፍህ እወነቱን አወጣህ። የደርግ ጦርነት እኳ ፷ ሺህ ተፋላሞች ነው የሞቱት ። በዶክተር አባይ ግዜ ፷ ሺህ የሞቱት ስላማዊ ስዋች ናቸው ። ከጦር ካላዘ ስላማዊ ሕዝብ ጋራ ጦርነት ማስነሳት አትችልም። ጋዳፊ ብቻ ነው የገዛ ሕዝቡን በአይሮፕላን የመታ ። ገዳፊም በአቅሙ የውጭ ጦር አስመጥቶ ሕዝቡን አልወጋም ። የኛው የስላም ኖብል ተሽላሚ የገዛ ሕዝቡን በአይሮፕላን መቶ አሽነፍኩ ይላል። አረ ደርግ በምን ጠሐሙ። ደርግ እኮ ከተማ ውስጥ በአይሮፕላን አልመታም ። ለዛውም አንድ የገበያ ቦታ ስለመታ ነው ፵ ዓመት በሙሉ የሚወራው ። የኛው ጉድ ደግሞ ከተማ ለከተማ ቦንብ አውርዶ በአስራ ስባት ቀን ስልሳ ሺህ ሕዝብ ሚስኪን ሕዝብ ያልታጠቀ ሕዝብ ገደልኩ ብሎ ይፎክራል። ለሁሉም ግዜ አለው የኑፁሐን ደም ፈሶ አይቀርም ። ወርቃማዎቹ ጋ የተቀጣጠለው እሳት ሁሉን ኢትዬዽያ ያጋያል።

አብይ ፋኖዎችን በጉልበት መሬቴ ነው የሚሉትን ከውስዱ ምን አፍ አለው ሱዳኖችም በጉልበት ቦታቸውን ቢውስዱ። ሱዳኖች የውጭ ዜጋ ከሆኑ ታድያ ምን አባቱዋ ነው ኤርትራ በጉልበት በዳሜን የምትውስደው። ይህ ማለት ነገ ኦሮሞ አዲስባ ውይም ወሌ በጉልበቱ መውስድ ይችላል ማለት ነው። ተገቢም ነው ሕጉም ይፈቅድለታል። የዛን ግዜ ምን አባቱ አብይ ይውጠዋል ወታደሮቹ ኦሮሞዎች ናቸው። አማራ መዝፈን እንጂ መዋጋት እይችል።

Re: ድሮ እና ዘንድሮ!!!!

Posted: 06 Feb 2021, 11:41
by gagi

Re: ድሮ እና ዘንድሮ!!!!

Posted: 06 Feb 2021, 12:04
by Wedi
:lol: :mrgreen:


Re: ድሮ እና ዘንድሮ!!!!

Posted: 06 Feb 2021, 12:10
by Fiyameta
ድሮ፣ ኢትዮጵያን ለመውጋት ሲዘጋጁ


ወይ ዘንድሮ የጁንታው ኑሮ :lol: :lol: :lol: Want to lose weight fast? Do what the junta did. :oops: