Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42464
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የአሜሪካን ሬፓብሊካን ፓርቲ ቀውስ ኢትዮጵያን እንዳይነካ አጥብቀን እንስራ !!

Post by Horus » 04 Feb 2021, 02:55

በአሜሪካ እያቆጠቆጠ ያለው የፋሺዝም አደጋ የሬፓብሊካን ፓርቲን ያሜሪካ ፋሺሽት ፓርቲ ለማድረግ እየሰሩ ነው።

ባሁን ወቅት ያሜሪካ ዴሞክራታዊ ሕዝብ በፋሺስቶቹ ላይ ትልቅ ጫና እያደረገ ነው ።

የሬብሊኩ ፓርቲ ለሁለት ሊሰነጠቅ ይችላል ።

አሁን ፋሺሽቶቹ የውስጥ ችግራቸውን ወደ ውጭ በማስወጣት ችግራቸውን ዳይቨርት ለማድረግ እየጣሩ ነው ።

አንዱ ዘዴያቸው ባለም ላይ የቀውስ ቦታዎች መፍጠር ነው ።

ከነዚህ አንዱ የአፍሪካ ቀንድ ነው ።

ዴሞክራቶች የራሳቸው የኮቪድና የኢኮኖሚ ውድቀት ሳይፈቱ በዎያኔ ሎቢ የተገዙ ዉሻ ሬፓብሊካኖች ሽር ጉድ እያሉ ሰልሆነ ያበሻ ዘር ተነሳል !!

እርግጥ ብልጽግ ና የሚባሉ የዘር ጥርቃሞ ያለውን ያለም ሁኔት ላይገባቸው ይችላል ።

ግን በእውቀትና ሃብት የታጨቀው አለም አቀፍ የኢትዮጵያ ዘር በንቃት መነሻ ግዜ ነው !!!