የኢሳት እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ10 ሚልዮን ብር ቅሌት ወጣ!!!! WEEY GUUD!
Posted: 03 Feb 2021, 15:23
የኢሳት እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ10 ሚልዮን ብር ቅሌት ወጣ!!
ኢሳት በተወልድ እና በአብዱላ በኢትዮጵያ አየር መንግድ ውስጥ የሚደረገውን ሙስና ቅሌት እንዳያጋልጥ አፉን ለማዘጋት 10 ሚልዮን ብር ቃል ተገብቶለት እንደነበር ተጋለጠ!! WEEY GUUD!