ባለፉት ስድስት ወራት ከብድር እና እርዳታ 77.33 ቢሊዮን ብር ተገኝቷል Tigrayan Activists Should Lobby These Funds Providers For Fast Result
Posted: 03 Feb 2021, 10:49
ባለፉት ስድስት ወራት ከብድር እና እርዳታ 77.33 ቢሊዮን ብር ተገኝቷል:- የገንዘብ ሚኒስቴር
**************************
በ2013 የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት ከበይነ-መንግሥታዊ ተቋማት እና ዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማት 53.44 ቢሊዮን ብር የተገኘ ሲሆን፣ ከመንግሥታት ትብብር 23.89 ቢሊዮን ብር በጥቅሉ 77.33 ቢሊዮን ብር መገኘቱን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል።
ከውጭ ብድር 14.79 ቢሊዮን ብር ከበይነ-መንግሥታዊ ተቋማት እና ዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማት የተገኘ ሲሆን፣ 2.9 ቢሊዮን ብር ከመንግሥታት ትብብር ምንጭ ተገኝቷል ተብሏል።
ከእርዳታ 38.65 ቢሊዮን ብር ከበይነ-መንግሥታዊ ተቋማት እና ዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማት የተገኘ ሲሆን፣ 20.9 ቢሊዮን ብር ከመንግሥታት ትብብር የተገኘ መሆኑ ተገልጿል፡፡
ኢትዮጵያ ከሁለት ዋና፣ ዋና ምንጮች የውጭ ብድር እና እርዳታ ለልማት ፕሮግራሞች ማስፈጸሚያ እንደምታገኝ የተገለጸ ሲሆን፣ አንደኛው ከበይነ-መንግሥታዊ ተቋማት እና ዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማት ሲሆን፣ ሁለተኛው ከመንግሥታት ትብብር ምንጭ መሆኑን ከገንዘብ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

Please wait, video is loading...