Wedi wrote: ↑03 Feb 2021, 02:25
ከአቻምየለህ ታምሩ ጋር "የዶክተር ገላውዲዎስ አርአያ ትርክትና የወልቃይት ጉዳይ" በሚል በሚመለክት ርዕስ ላይ የተደረገ ውይይት!!
Wedi,
ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ "አሐዳዊ" መንግሥት የመሠረተው የኦሮሞ መንግሥት ነው፣
እሱም የደርግ መንግሥት መሆኑን በማስረጃ አቻም ያሳየናል።
ዶ/ር ገላውዲዎስ የድሮው የኢሐአፖ አባል፣ በአቻም ቅሌታም ሽማግሌ መሆኑ ተረጋግጧል።
ለምን ውሸት መሆኑን እያወቁ ሰዎች ያገዳድላሉ?
በጣም ያሳፍራል፣ የዛሬን አያርገውና የማከብረው ሰው ነበር፤ ለምን ይዋሻል?
Another "ውሸት" presented to you by no other than TMS hosted by ....same on... same on
Achame is the Bomb!
What say you? "Defend"? Is Achame still a "ውሸታም TPLF" to you?? C'mon!
ታዬ ደንድአ በቅንነት አቻምን ቢመለከተው፣ አይጎዳውም፣ ሰውየው "ተንቀሳቃሽ ላይብረሪ" የተባለው ለቀልድ አይደለም። :~)
Cheers!