Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 37122
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

ሰበር: ከመላው አውሮፖ የተወጣጡ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በጄኔቫ የተባበሩት መንግስታት ጽህፈት ቤት ፊትለፊት መንግስት ጁንታው ላይ የወሰደውን እርምጃ!!!WEEY GUUD!!!

Post by tarik » 02 Feb 2021, 14:10

Natnael Mekonnen
50m ·
ሰበር መረጃ ‼️
#Ethiopia : ከመላው አውሮፖ የተወጣጡ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በጄኔቫ የተባበሩት መንግስታት ጽህፈት ቤት ፊትለፊት መንግስት ጁንታው ላይ የወሰደውን እርምጃ በመደገፍና ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማሳወቅ የድጋፍ ሰልፍ ሊያደርጉ ነው:: በዚህ ሰልፍ ላይ ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል መቅረት የለበትም! ቅን እና ሰአት በቅርቡ እናሳውቃለን ጄኔቫ እንገናኝ!!
ኢትዮጵያዊነት ወይንም ሞት እናሸንፋለን