Page 1 of 1

Shocking leaked dociment: ዓብይ አህመድ የኦሮሞ ሕዝብ ድጋፍ እንደሌለው አመነ

Posted: 02 Feb 2021, 10:21
by Thomas H
በባቱ ከተማ ለመምህራንና ሰራተኞች የተላለፈ ማስጠንቀቂያ:

"ከዚህ የድጋፍ ሰልፍ ብትቀሩ ለሚከሰተው ችግር ትምህርት ቤቱ ተጠያቂአይሆንም::"

Re: Shocking leaked dociment: ዓብይ አህመድ የኦሮሞ ሕዝብ ድጋፍ እንደሌለው አመነ

Posted: 02 Feb 2021, 15:13
by DefendTheTruth
Wey guud,

be tigel meda yeteshanafa be were meda ayashanefim, aydel?

Re: Shocking leaked dociment: ዓብይ አህመድ የኦሮሞ ሕዝብ ድጋፍ እንደሌለው አመነ

Posted: 02 Feb 2021, 22:04
by Thomas H
Please wait, video is loading...

Re: Shocking leaked dociment: ዓብይ አህመድ የኦሮሞ ሕዝብ ድጋፍ እንደሌለው አመነ

Posted: 03 Feb 2021, 22:39
by Thomas H
ለአብይ የግዳጅ ድጋፍ ሰልፍ በጭነት መኪና ተጭነው ወደ ጨለንቆ እየተጓዙ እያለ መኪናው ተገልብጦ ከ60 ሰዎች በላይ ህይወታቸው ሲያልፍ፤ የተረፉት በሆስፒታል ህክምና ላይ ናቸው።