Page 1 of 1

በኦሮሞ ተውጦ በትግሬ የተሞኘው ወርጂ (አርጎቤ)

Posted: 02 Feb 2021, 05:38
by Horus
እነ ኔ በዚህ ነገር ላይ ላለፉት 30 አመት የተቸሁበት ስለሆነ አልደግመውም ። በልጅነቴ መርካቶ፣ አዲስ ከተማ፣ በርበሬ ተራ፣ ነፍጠኛ ሰፈር፣ አዲሱ ሚካኤል ያደግሁት ከወርጂዎች ጋር ነው ። ወርጂ ማለት አርጎቤ ማለት ነው ። እነሱ ቤት ሲሉ እንደ አደሬ ቤ ነው የሚሉት ። አርጎቤ ማለት አርገቤት ማለት ነው ። መለስ ከመጣ በኋላ ወርጂ የሚለው ስድብ ነው ተብሎ ልክ ጋላ ስድብ ነው እንደ ተባለው አርጎቤ ብቻ ሆነ ። ግን የቃሉ ስነ ስር እንደ ሚያረጋግጠው ወርጂ (ወርጌ) ማለትና አርገቤ አንድ ቃል ነው ። ቤት ማለት ጌ ማለት ነው፣

ወደ ሸዋ ስንመጣ ያለው ሃቅ የሚከተለው ነው።

በኦሮሞ ወረራና መስፋፋት ሙሉ በሙሉ የጠፉት የሸዋ የሴም ዘሮች ጋፋት ወይም እንደ ገብጣን (ገበታማ) የሚባሉት ሕዝቦች ናቸው ። ዘራቸው አሁን በደጋ ዳሞት ያለው ነው። ከጋላ ወረራ ሸሽተው አባይን ተሻግረው በደቡብ ጎጃም የተጠለሉት ናችው ። አሁን አማራ ሆነዋል !

ከምስራቅ ሸዋ ፣ ከሰም አንስቶ እስከ ፉሪ፣ ተፍኪ እስከ ሰሜን ባደቄ የዛሬ ወንጂ ድረስ የነበሩት የአደሬ፣ ጉራጌና ጋፋት ወንድማማች የነበሩት ወርጂ ወይም አርጎባ ባብዛኛው በኦሮሞ ተውጠው ጠፉ፣ ደከሙ ። ለምሳሌ ሰንዳፋ የሚለው ቃል ኦሮምኛ አይደለም ወርጂኛ ነው ።

ያርጎባዎች ትልቅ ስህተት መለስ አዲስ አበባን ይዞ የዉሸት ጎሳ ድርጅት ሲፈለፍል የዎላይታ አድር ባዮች የመጣነው ከትግሬ ነው ብለው ወላይታ ትግሬ የሚል ዘር ፈጠሩ። የወርጂ ጓደኞቻችን በተለይ ዪኒቨርሲቲ የነበሩ ወርጂ ትግረ የሚል ፌክ ማንነት ፈጥረው የሽግግር ስብሰባ ሄዱ ።

አሁን ሁሉም ነገር ፈረሰ ፣ የፉሪ፣ የተፍኪ ፣ የሰንዳፋ ወርጂዎች ኦሮምኛ ሚናገሩ ሙስሊም ነጋዴ ገበሬም ናቸው። ክርስቲያን ወርጂ አላውቅም ። እነሱ ከደቡብ ወሎ ጀምሮ ደሮ ደሮ እስልምና የያዙ ናቸው። ባሩሲም አሉ ።

ልክ ኦሮሞነት የተሸከሙት የበቾ፣ የወንጪ፣ ያዳዲ የገላን ጉራጌዎች ዛሬ በኦሮሞ ፖለቲካ ቀውስ ውስጥ እንደ ገቡት ሁሉ ። እኔ ሺ ግዜ ብያለሁ እነዚህ የመሃል ሸዋ ጋፋት ጉራጌ ወርጂ ሕዝቦችን ልዩ ዞን በመስጠት ሁሉም ነገር ይርጋ፣ አለዚያ ብዙ ጉድ ይወጣል ስል ነበር ።

ወርጂ የሚባል ጋላም ሆነ ኦሮሞ የለም ። ወርጂ ሌላው ያርጎባ ስም ነው።