Page 1 of 1

ታላቁ የፈረስ ክብር ቀን ! 81ኛው የ7 ቤት አገው ፈረሰኞች ቀን

Posted: 01 Feb 2021, 02:57
by Horus

እኔ ሆረስ ነኝ ! ይህ የኔ የምንግዜም ዉድ በዓሌ ነው። የታላቁ እስፖርተኛ እንሰሳና የሰው ልጅ አገልጋይ ጓደኛ ክቡሩ የፈረስ ማጫወቻ ቀን !!! ኤቦ !!



Re: ታላቁ የፈረስ ክብር ቀን ! 81ኛው የ7 ቤት አገው ፈረሰኞች ቀን

Posted: 01 Feb 2021, 03:42
by Horus
የእንሰሳ ሁሉ ክቡር ፈረስ ነው። እንደ ታንክና ካሚዮን የኢትዮጵያን አርበኛ ካገር አገር በመሸከም የኢትዮጵያን አገርነትና ነጻነት ጠብቀው ያኖሩት ክቡር ጀግኖች ፣ በሳንጃ በጎራዴ እየተወጉ ጦርና ዉጊያ ያሸነፉት ክቡር አርበኞች የኢትዮጵያ ፈረሶች የምናከብርበት ቀን ላደረሰን እግዚአብሄር ምስጋና ይግባው፤ ኬር ኢቦ !!!