When the tax payable for the year is calculated, charitable donation are treated as allowable expenses for tax purposes and the amount paid as donation is deducted from the tax the company pays. So the Ministry of Revenues የገቢዎች ሚኒስቴር will lose 100s of millions Birr tax that would have been paid. It would not make a difference for the companies. With the donations they are buying (at least ) close relationship with people in charge. They would have paid the money as tax anyway. But the government (Ministry of Revenues) and the public are losing money when these organizations pay donations to Gebeta Lehager. So The Prime Minister's charity is robbing the governments money that would have been paid as tax.
የተለያዩ ተቋማት ለገበታ ለሀገር ቃል የገቡትን ገንዘብ ገቢ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የመንግስት እና የግል ተቋማት ለገበታ ለሀገር ቃል የገቡትን ገንዘብ ገቢ አደረጉ።
በዚህ መሰረት ፤-
ኢትዮ ቴሌኮም – አጠቃላይ 500 ሚሊየን ብር (350 ሚሊየን አስቀድሞ የተገለጸ)
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ – 10 ሚሊየን ብር
መሐመድ ላሎ ቢዝነስ ግሩፕ – 5 ሚሊየን ብር
ፋሔም ኮፊ ፕላንቴሽን – 5 ሚሊየን ብር
ኤስ. ሳራ ቡና ላኪ ኢንተርፕራይዝ – 5 ሚሊየን ብር
ዋልያ ስቲል ኢንደስትሪ – 5 ሚሊየን ብር
ሌሎች ተሳታፊ ተቋማትም የ5 እና የ10 ሚሊየን ብር አስተዋጾአቸውን ባንክ ያስገቡበትን ደረሰኝ በ[email protected] እንዲያደርሱ ጥሪ ቀርቧል።
ገበታ ለሀገር’ ለመሳተፍ ገንዘብ ገቢ ላደረጉና ደረሠኙን በመላክ ላሳወቁ ዘጠነኛ ዙር ተቋማት ጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ምስጋና አቅርቧል።
https://www.fanabc.com/%E1%8B%A8%E1%89% ... %E1%8C%88/