Page 1 of 1
ሕንደ አሜሪካዊቷ አምባሳደር ጊታ ፓሲ በጣም ተመቸችኝ !
Posted: 31 Jan 2021, 17:58
by Horus
ሕንድና ኢትዮጵያ በታሪክ በዘር የተሳሰሩ ሕዝቦች ናቸው ። አሁን ደሞ ሁለቱ አገሮች ብዙ ብዙ ነገር ማድረግ ይችላሉ ። ይህ እጅግ በተስፋ የሚጠበቅበት ግንኙነት ነው። በመላ ኢትዮጵያ ያሉ በሺዎች የሚቆጠሩት የሕንድ ተወላጆች በጣም መኩራት አለባቸው !
https://en.wikipedia.org/wiki/Geeta_Pasi
Re: ሕንደ አሜሪካዊቷ አምባሳደር ጊታ ፓሲ በጣም ተመቸችኝ !
Posted: 31 Jan 2021, 19:42
by Samsara
Re: ሕንደ አሜሪካዊቷ አምባሳደር ጊታ ፓሲ በጣም ተመቸችኝ !
Posted: 31 Jan 2021, 21:19
by Horus
አቤ አብራሃምና ሳምሳራ፡
ከዚህ የዱርዬ ስድብ በፊት ጊታ ፓሲ ስለ ኤርትራ ያለችው ነገር ካለ ለምን አትነግሩንም። የቀይ ባህር ኮሪደር የሚለው ኮድ ከሆነ ምን ማለት እንደ ሆነ ለምን ዲኮድ አታረጉልንም ። ቶኒ ብሊንከን ዴሞክራሲን ከዲፖሎማሲ ጋር የኢያያይዝ ይሁዲ ነው። ያ ማለት ደሞ አሜሪካና ቻይና የሃያላን ኩክቻ በቀይ ባህር ኮሪደር ለያካሂዱ ተዘጋጅተዋል ማለት ነው። ፖለቲካና ዲፕሎማሲ ምን ማለት እንደ ሆነ የማታቁ ከሆነ ተዉት ። እኔ ከማንም አይነት አምባሳደር የህንዷ ጊታ ትቀርበኛለች ። ያገሬን ብሄራዊ ትቅም ለማጠበቅ ከሚመጣው ሃይል ጋር ሁሉ መታገል የኢትዮጵያዊ ባህሪና ባልህ ነው። ኢትዮጵያ ከህንድ ጋር በጣም መቅረብ አለባት ። ይህን መሰሉን ራዕይ ትርጉም እዚህ አልዘከዝክም። የአፍሪካ ቀንድ ፖለቲካ ይለወጣል ፣ ጂኦፖለቲካው ይናወጣል ። ኢትዮጵያ ደሞ ግዙፍ ዕምቅ ሃይል ነች ቦታና ሚናዋን በደንብ ትጫወታለች ። ይህ ነው ወደ ፊት የሚሆነው ። ፖለቲካ በሰላም የሚካሄድ ጦርነት ነው !! አበቃሁ ! ሆረስ አይነ ብርሃን
Re: ሕንደ አሜሪካዊቷ አምባሳደር ጊታ ፓሲ በጣም ተመቸችኝ !
Posted: 31 Jan 2021, 21:32
by Abe Abraham
Horus wrote: ↑31 Jan 2021, 21:19

Horus,
I am as optimistic as you are. My reply to Samsara was a taunt because he equated brown with trouble.
Re: ሕንደ አሜሪካዊቷ አምባሳደር ጊታ ፓሲ በጣም ተመቸችኝ !
Posted: 31 Jan 2021, 22:22
by Horus
Abe Abraham wrote: ↑31 Jan 2021, 21:32

እሺ ገባኝ፣ ሰላም !