Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42470
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የ2012 የሰባት ቤት አገው የፈረስ በዓል ንግስ

Post by Horus » 31 Jan 2021, 17:26

የ2013 ዛሬ ውሎዋል፤ ቪዲዮ ሲለጠፍ እለጥፈዋለሁ !! እኔ ከዚህ በላይ የምወደው ትዕይንት የለም :!: :!:

ጉግስ ፤ የፈረስ ሩጫ ውድድር፣ ጉገት ማለት ፍጥነት ነው ።
ደንገላሳ (ሶምሶማ)፤ የፈረስ ዝላይና ፈረስ ማጫወት
ስግሪያ፤ ፈረሰ ማሰገር፣ በዜማ ፈረሰ ማስደነስ




Post Reply