-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13699
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: አማራም ትግሬም አይደለንም ራያ ነን አቶ ጌታቸው ከበደ
ይገርማል፣ በጣም ብዙ የማናውቀው ታሪክ ቀኑን እየጠበቀ ብቅ ይል ጀመር። ያልሰማነው ዶብአ የሚሉት ህዝብ እንደነበርና ከትግሬ፣ ከኦሮሞና አማራ ጋር ተዳቅሎ አንድ ውሁድ ማነነት ራያ የሚል እንደተፈጠረ እያስተማረን ነው ሰውዬው።
ታድያ፣ የኣማራና ትግራዋይ ወሮበላ ሽፍታዎች ይህንን ሚስኪን ህዝብ እዛ ጥግ አፍነውት አንዱ አማራ አንዱ ትግሬ ነህ እያሉት ልቡን ያጠፉታል። በተለይም ይሄ አማራው፣ ይህንን የክርስትያኑን ክፍል የኢትዮጵያ ማሕበርሰብ አንድ ከረጢት ውስጥ ጠቅጥቆ፣ የራሱን ማንነትና ቋንቋ አከናንቦት፣ኢትዮጵያዊ በሚል ስያሜና ሽፋን እነሆ እስከዚች ዕለት አድርሶታል።
ቅሉ ታዲያ፣ ይህ አንድ ወጥ የሆነ ሕዝብ በግድ ለመፍጠር የተድረገ ሙከራ ሲፈሽል የምናየው መሰነጣጠቅና መናድ መሆኑ ነው አሁን የምናየው ትርምስ።
እዛ አካባቢ፣ ቅማንት፣ አገው፣ አርጎባ፣ ራያ የሚባሉ የተካዱ ማንነቶች ከእስከ አሁን ገሃድ ወጥተዋል፣ ሌላ ስንት እንደቀሩ በውል የሚታወቅ ነገር ባይኖርም፣ የእያንዳዱ ብሄር ብሄረሰብና ሕዝብ የማንነት መብት ካለምንም መሸራረፍ፣ የራስን ዕድል በራስ የመወሰን መብት ይከበር እንላለን።
ታድያ፣ የኣማራና ትግራዋይ ወሮበላ ሽፍታዎች ይህንን ሚስኪን ህዝብ እዛ ጥግ አፍነውት አንዱ አማራ አንዱ ትግሬ ነህ እያሉት ልቡን ያጠፉታል። በተለይም ይሄ አማራው፣ ይህንን የክርስትያኑን ክፍል የኢትዮጵያ ማሕበርሰብ አንድ ከረጢት ውስጥ ጠቅጥቆ፣ የራሱን ማንነትና ቋንቋ አከናንቦት፣ኢትዮጵያዊ በሚል ስያሜና ሽፋን እነሆ እስከዚች ዕለት አድርሶታል።
ቅሉ ታዲያ፣ ይህ አንድ ወጥ የሆነ ሕዝብ በግድ ለመፍጠር የተድረገ ሙከራ ሲፈሽል የምናየው መሰነጣጠቅና መናድ መሆኑ ነው አሁን የምናየው ትርምስ።
እዛ አካባቢ፣ ቅማንት፣ አገው፣ አርጎባ፣ ራያ የሚባሉ የተካዱ ማንነቶች ከእስከ አሁን ገሃድ ወጥተዋል፣ ሌላ ስንት እንደቀሩ በውል የሚታወቅ ነገር ባይኖርም፣ የእያንዳዱ ብሄር ብሄረሰብና ሕዝብ የማንነት መብት ካለምንም መሸራረፍ፣ የራስን ዕድል በራስ የመወሰን መብት ይከበር እንላለን።
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13699
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: አማራም ትግሬም አይደለንም ራያ ነን አቶ ጌታቸው ከበደ
Amhara Kilil is the only Kilil next to SNNPR that practices full Federalism. Tigray and Oromia regions destroy ethnic groups like Gedeo Burji Harari Zay all going to extinction soon in oromia without question only in Amhara Region all ethnics have special zones. Alamata & Korem is officially Amhara Region. While Mayachew/Mehoni/Chercher are Dobeans with Rayegna Identity & Language and can chose to be another zone in Amhara Region. Argobbas are Arab mixed Amharas (Areb Gebba) <Arabs migrated to Eastern Amhara during 11th century> they are not real ethnic group.... Zagwe Agow are identical to Amhara. And Agow Awi are Gojames all 800,000 Agows see themselves as a another province of Amhara region like shewa Amharas zagwe Amhara is AbysinniaEPRDF wrote: ↑31 Jan 2021, 16:01ይገርማል፣ በጣም ብዙ የማናውቀው ታሪክ ቀኑን እየጠበቀ ብቅ ይል ጀመር። ያልሰማነው ዶብአ የሚሉት ህዝብ እንደነበርና ከትግሬ፣ ከኦሮሞና አማራ ጋር ተዳቅሎ አንድ ውሁድ ማነነት ራያ የሚል እንደተፈጠረ እያስተማረን ነው ሰውዬው።
ታድያ፣ የኣማራና ትግራዋይ ወሮበላ ሽፍታዎች ይህንን ሚስኪን ህዝብ እዛ ጥግ አፍነውት አንዱ አማራ አንዱ ትግሬ ነህ እያሉት ልቡን ያጠፉታል። በተለይም ይሄ አማራው፣ ይህንን የክርስትያኑን ክፍል የኢትዮጵያ ማሕበርሰብ አንድ ከረጢት ውስጥ ጠቅጥቆ፣ የራሱን ማንነትና ቋንቋ አከናንቦት፣ኢትዮጵያዊ በሚል ስያሜና ሽፋን እነሆ እስከዚች ዕለት አድርሶታል።
ቅሉ ታዲያ፣ ይህ አንድ ወጥ የሆነ ሕዝብ በግድ ለመፍጠር የተድረገ ሙከራ ሲፈሽል የምናየው መሰነጣጠቅና መናድ መሆኑ ነው አሁን የምናየው ትርምስ።
እዛ አካባቢ፣ ቅማንት፣ አገው፣ አርጎባ፣ ራያ የሚባሉ የተካዱ ማንነቶች ከእስከ አሁን ገሃድ ወጥተዋል፣ ሌላ ስንት እንደቀሩ በውል የሚታወቅ ነገር ባይኖርም፣ የእያንዳዱ ብሄር ብሄረሰብና ሕዝብ የማንነት መብት ካለምንም መሸራረፍ፣ የራስን ዕድል በራስ የመወሰን መብት ይከበር እንላለን።
Rayans Demand to join Amhara Region as “Raya Zone”
Last edited by Noble Amhara on 31 Jan 2021, 16:34, edited 1 time in total.
Re: አማራም ትግሬም አይደለንም ራያ ነን አቶ ጌታቸው ከበደ
Ato Noble,
If what you say is true then why Qmant and Agews are in some kind of national movement to get an ethnic homeland? Why they are complaining of sabotage, killing, threat and abduction by Amharas in their Qeye? You may accuse Woyane's hand is behind for that but Woyne is gone now so let us be honest in here.
If what you say is true then why Qmant and Agews are in some kind of national movement to get an ethnic homeland? Why they are complaining of sabotage, killing, threat and abduction by Amharas in their Qeye? You may accuse Woyane's hand is behind for that but Woyne is gone now so let us be honest in here.
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13699
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: አማራም ትግሬም አይደለንም ራያ ነን አቶ ጌታቸው ከበደ
You haven’t read my response properly Agows are a zone in Amhara region just like Semien Shewa and Welkait. They see themselves attached and connected with all Abysinnians. Have Human Rights freedom of language and culture meanwhile the unfortunate minority Agows Rayans Argobas have been massacred and discrimated through out Benishangul and Oromia and you expect them to separate from their Amhara cousins!!!EPRDF wrote: ↑31 Jan 2021, 16:29Ato Noble,
If what you say is true then why Qmant and Agews are in some kind of national movement to get an ethnic homeland? Why they are complaining of sabotage, killing, threat and abduction by Amharas in their Qeye? You may accuse Woyane's hand is behind for that but Woyne is gone now so let us be honest in here.
Video:- Raya Solel Zagwe Shadey Gondere Ashendaye Gojam Engicha all in Bahrdar