Page 1 of 1

"ጦርነቱና (War) ውግያውን (Battle) ለይቶ ማየት ኣለብን። ጦርነት ሰፊ ነገር ነው። ላለፉት 2 ዓመታት ሁለቱም የጦርነት ዝግጅት ሲያደርጉ ነበር" ልደቱ አያሌው

Posted: 31 Jan 2021, 10:17
by sarcasm
"እኔ እና ኣንተ ቦክስ ለመገጣጠም ቀጠሮ ይዘን ፤ በቀጠሮ ቦታ ተገናኝተን ፤ እኔ ሰንዝሬ ብመታህ ፤ ልደቱ ነው ጀማሪው? ኣደለም። ሁለታችን ኣስቀድመን ተዘጋጅተንበታል። ጦርነቱና ውግያውን ለይቶ ማየት ኣለብን። ጦርነት ሰፊ ነገር ነው። ላለፉት ፪ ዓመታት ሁለቱም የጦርነት ዝግጅት ሲያደርጉ ነበር።..."


"እኔ TPLFን ነው 28 ዓመት ስታገል የነበረው። የስርዓት ለውጥ አንዲመጣ ፤ TPLF የሚመሩ ሰዎች በኣካል እንዲሞቱ ኣይደለም። ኣስተሳሰባቸው እንዲሸነፍ ነው የታገልኩት፤ .... ኣስተሳሰባቸው በኣስተሳሰባችን ማሸነፍ ነበረብን። ድል የሚለው የኄን ነው"

I don't think Dr Abiy can debate Lidetu on stage.


FF around 23:00