That is it baby!!!!!!! Asta La Vista!! Adios!!! Tefeseme!!!!
Posted: 30 Jan 2021, 12:56
#Ethiopia : ጎበዝ ነገሩ ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀ ያለቀለት ጉዳይ ነው የሚመስለው:: ዛሬ ጄኔራል አበባው ታደሰ በቆላ ተምቤን የመሩት ህግን የማስከበር ዘመቻ ጁንታው መሽጎበት የነበረው ዋሻ እስኪጠግብ ቋቅ እስኪለው ተደብድቦ ውስጡ ያሉት የጁንታው አመራሮችና የጦር መኮንኖች ለወሬ ነጋሪ እንዳይመች በሚመስል መልኩ አልቀዋል ማን ምን እንደሆነ መለየትም እንዳልተቻለ ነው ከስፍራው የሚመጡት መረጃዎች የሚጠቁሙት::