"የአማራ ልዩሃይል ከምዕራብ እና ደቡብ ትግራይም ባስቸኳይ እንዲወጡ አቅጣጫ አስቀምጠናል" ዶ/ር ሙሉ ነጋ
Posted: 30 Jan 2021, 12:03
መቼ ?
የትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር ዶ/ር ሙሉ ነጋ አባገዳዎች ለትግራይ ህዝብ መድረሳቸው በማመስገን ከአማራ ክልልም እገዛ እንጂ የመሬት ጥያቄ በዚህ ሰአት አንጠብቅም ከምዕራብ እና ደቡብ ትግራይም የአማራ ልዩሃይል ባስቸኳይ እንዲወጡ አቅጣጫ አስቀምጠናል ብለዋል።
ምንጭ -ትግራይ ቲቪ
Please wait, video is loading...
#መራር_እውነት!!!የትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር ዶ/ር ሙሉ ነጋ አባገዳዎች ለትግራይ ህዝብ መድረሳቸው በማመስገን ከአማራ ክልልም እገዛ እንጂ የመሬት ጥያቄ በዚህ ሰአት አንጠብቅም ከምዕራብ እና ደቡብ ትግራይም የአማራ ልዩሃይል ባስቸኳይ እንዲወጡ አቅጣጫ አስቀምጠናል ብለዋል።
ምንጭ -ትግራይ ቲቪ