ሰበር ዜና: ዓብይ አህመድ ከሱዳን ጋር አብሮ አማራን ሊወጋ እየተዘጋጀ ነው ተባለ
Posted: 30 Jan 2021, 11:06
ሽመልስ አብዲሳ ወደ ሱዳን በድብቅ የሄደው አማራን ለመውጋት ከሱዳን ጋር አብሮ እንዴት እንደሚሠሩ ለመወያየት ነው



ቶማስ የተባልክ ጀዝባ ነገር የምታጭሰው ነገር ካለ ቀንስ![]()
አትጀዝብ፥፥ የትግራይን ህዝብ ከአቅሙ በላይ ያልሆነ ማንነት ስትሰብኩለት ከርማችሁ በሶስት ሳምንት የአይጥ ውድቀት ውስጥ ዳረጋችሁት አሁንም ወደባሰ ጥፋት ልትወስዱት ትንቀዠቀዣላችሁ ጭንቅላትችሁን ተጠቀሙበት
![]()
![]()