ሥዩም ተሾመን ለቀቅ አርጉት(Leave him alone!) ! and free Getachew Walelign now!
Posted: 29 Jan 2021, 16:11
የሚሰራ; ጎበዝ; ቆራጥና ሰዉ ስለሆነ ስተት ሊሰራ ይችላል; ያዉም ስተት ከተባለ; ነገር ግን ለሕዝብ ደህንነት ብሎ ባሰራጨው የቅድመ ጥንቃቄ መልእክት ምክንያት አቧራ ለማስነሳት የምትጥሩ ካድሬዎች አፋችሁን ዝጉ:: ሲጀመር ስዩም ካድሬ አደለም እኔ አንድ ነፍስ ያለዉ ሀገር ወዳድ አስተማሪ; የመብት ተከራካሪ ነዉ የምለዉ እንጂ ለፍርፋሪ የሚሮጥ ወይም ፖስት ባረገዉ ዩትዩብ ብዛት ጥቅም ለማግኘት የሚተጋ እንዳልሆነ ስራው ይመሰክራል::
እናንተ የበግ ለምድ የለበሳቹ የኢትዮጵያ “ደህንነት” መስሪያ ቤት ተቀጣሪዎች ጌታቸዉ ዋለልኝን ባስቸኩይ ልቀቁት ዋ! የወያኔን መጨረሻ ያየ በአኢትዮጵያ ሕዝብ አይዛበትም!!
Free Getachew Walelign now!
TheManWhoSawTomorrow
እናንተ የበግ ለምድ የለበሳቹ የኢትዮጵያ “ደህንነት” መስሪያ ቤት ተቀጣሪዎች ጌታቸዉ ዋለልኝን ባስቸኩይ ልቀቁት ዋ! የወያኔን መጨረሻ ያየ በአኢትዮጵያ ሕዝብ አይዛበትም!!
Free Getachew Walelign now!
TheManWhoSawTomorrow