Page 1 of 1
የኢትዮጵያ ምክንያታዊ ፖለቲከኞች (ብዙም የሉንም)፣ ስለወቅቱ ሁኔታ አስተማሪ ትንተና ሰጡ
Posted: 29 Jan 2021, 15:48
by eden
Re: የኢትዮጵያ ምክንያታዊ ፖለቲከኞች (ብዙም የሉንም)፣ ስለወቅቱ ሁኔታ አስተማሪ ትንተና ሰጡ
Posted: 29 Jan 2021, 15:54
by Roha
Here is the real news today:
1. አቶ አባይ ወልዱ የቄስ ልብስ ለብሰው መታወቂያቸውን ቀይረው ሲንቀሳቀሱ መያዛቸውን ፖሊስ ለችሎት ገለጸ
2. እነ ስብሃት ነጋ ፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡
January 29, 2021
በእነ ስብሃት ነጋ የምርመራ መዝገብ የተካተቱ ዘጠኝ ተጠርጣሪዎች ዛሬ በፌዴራል የመጀመሪያ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ 1ኛ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ቀርበው ጉዳያቸው ታይቷል።
–
አቶ ስብሃት ነጋ፣ አምባሳደር አባዲ ዘሙ እና ሰለሞን ኪዳኔን ጨምሮ በዚህ መዝገብ የተካተቱ ዘጠኙም ተጠርጣሪዎች ችሎት ፊት ቀርበዋል።
–
የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል ምርመራ ቢሮ የምርመራ ቡድን ፍርድ ቤቱ ባለፈው በተሰጠው ቀጠሮ ያከናወነውን ለችሎቱ አብራርቷል።
–
በዚሁ መሰረት በቀዳሚነት የእያንዳንዳቸውን የወንጀል ተሳትፎ በምርመራ ማረጋገጡን ፖሊስ ገልጿል።
–
ፖሊስ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ያስፈልገኛል ያለውን 14 ቀን ፍርድ ቤቱ ፈቅዷል። ኢብኮ እንደዘገበው፡፡
© 2021 Mereja.com
↑
Re: የኢትዮጵያ ምክንያታዊ ፖለቲከኞች (ብዙም የሉንም)፣ ስለወቅቱ ሁኔታ አስተማሪ ትንተና ሰጡ
Posted: 30 Jan 2021, 08:11
by eden
Re: የኢትዮጵያ ምክንያታዊ ፖለቲከኞች (ብዙም የሉንም)፣ ስለወቅቱ ሁኔታ አስተማሪ ትንተና ሰጡ
Posted: 30 Jan 2021, 08:21
by ethioscience
ከሌለ ካለቀለት ቴረሪስት ህውሃት ጋር ምንድን ነው ውይይት የሚደረገው? እነኚህ ሁለት የእድር ቤት ፖለቲከኞች በኢትዮጵያ ስም ህዝብን ሊያጭበረብሩ የሚሮጡ ሌቦች ናቸው:: የሚያሳዝነው ባልደራስ ከእነዚህ ጋር መወገኑ ነው::
Re: የኢትዮጵያ ምክንያታዊ ፖለቲከኞች (ብዙም የሉንም)፣ ስለወቅቱ ሁኔታ አስተማሪ ትንተና ሰጡ
Posted: 30 Jan 2021, 09:45
by eden
ethioscience wrote: ↑30 Jan 2021, 08:21
እነኚህ ሁለት የእድር ቤት ፖለቲከኞች በኢትዮጵያ ስም ህዝብን ሊያጭበረብሩ የሚሮጡ ሌቦች ናቸው:: የሚያሳዝነው ባልደራስ ከእነዚህ ጋር መወገኑ ነው::
I think, they see TPLF (or its ideas) has followers and they realize if the people are not represented and have a say in how they live, then there's no peace and security. If you kill and jail elites instead of killing their ideas with better ideas, then you cannot move forward as a country. As simple as that. Violence didn't work for Mengie and it won't work for Abiy. That's why I agree with the two trying to work with any group the people want.
Balderas understands this. You cannot send governors to regions from Addis. It's like Trump sending governor to New York or Biden sending governor to Mississippi. This of course is joke. Instead NY and MS pick their own. Mind you Trump and Biden are elected nationally. Abiy is not EVEN elected nationally or at state level. He is another guy like you. He has no legitmacy better than you. You both have zero legitmacy.
Mengie sent Legesse Asfaw to Mekelle and Davit W. Giorgis to Asmera. This is unacceptable and unworkable. You may want to listen to Yilikal and Lidetu with open mind.