Page 1 of 1
ኦሮሞ አድዋን ማክበር ብቻ ሳይሆን የምኒልክን ታላቅነት ለልጆቻቸው ያስተምሩ !
Posted: 29 Jan 2021, 11:53
by Horus
አድዋ በኦሮሞ ክልል መከበሩ ጥሩ ጅማሮ ነው ። የኦነግ ጃዋራዊ ጥላቻ መደከም ያሳያል። አሁን የኦሮሞ ስራ መሆን ያለበት በራሱ በኢትዮጵያዊነቱ የሚኮራ ትውልድ እንዲያገኙ የምኒልክን ታላቅ መሪነት ለልጆቻቸው ያስተምሩ!!
Re: ኦሮሞ አድዋን ማክበር ብቻ ሳይሆን የምኒልክን ታላቅነት ለልጆቻቸው ያስተምሩ !
Posted: 29 Jan 2021, 15:19
by Jirta
ጋላ የመሆን ጥቅሙ እዚህ ላይ ነው:: ትላንት ያልከውን ዛሬ ጭንቅላትህ አያስታውስልህም እንደልብህ ተለዋወጣለህ:: አድዋን ከማክበር በፊት ለልጅ ልጆቻቸው እውነተኛውን የኢትዮጵያን እና የእነርሱን ስደተኝነት ታሪክ በሚገባ በግልፅ ያስተምሩ:: ስለሚኒሊክ መልካሙን ሳይሆን እውነተኛውን ታሪክ ያስተምሩ ::ጥፋቱን ለመመሪያ ያስታውሱ:: በሚኒልክ ጥላቻ ላለፉት ሁለት አመታት ስንት ኢትዮጵያዊ በማያውቀው ታሪክ በጋላ ተገደለ:: ተፈናቀለ:: ይህን አሁን ረስተውታል:: ሀውልቱ ይፍረስ ፈረሳችን ይመለስሲሉ ከርመዋል:: ንጉሱ ፈረስ የለው የኦሮሞ ከብት ግን ባለፈረስ ነበር አላ በአፉ የሞተው የጋላ ጭንጋፍ ሀጫሉ::
ለዘልዓለም ጋላ ባልተፈጠረበት ሀገር እና ታሪክ ላኮራ አይችልም:: እኛ ለሞራል ኢትዮጵያዊ ልናደርጋቸው ብንሞክርም እነርሱ ግን እውነቱን ያውቁታል:: ህሊናቸው ከስደተኛነት እና ጭቆና መላቀቅ አይችልም:: ይህ የሚሆነው ኬንያ ሲገቡ ብቻ ነው::
ለኦሮሞ የኢትዮጵያ ታሪክ ማለት ትላንት አዲሱ እና ታዬ የነገሩት ነው::
Re: ኦሮሞ አድዋን ማክበር ብቻ ሳይሆን የምኒልክን ታላቅነት ለልጆቻቸው ያስተምሩ !
Posted: 30 Jan 2021, 01:03
by TGAA
Yabello zebedello is under suicide watch .
Re: ኦሮሞ አድዋን ማክበር ብቻ ሳይሆን የምኒልክን ታላቅነት ለልጆቻቸው ያስተምሩ !
Posted: 30 Jan 2021, 07:35
by Ethoash
አድዋ will become a regional issue ....
ኦሮሞዎች የሚሊልክን የሙታን ቀን ያከብራሉ ። አማራ ደግሞ የመለስን ልደት ቀን የሚያከብሩ ከሆነ። ያለበለዚያ የኔን ብቻ አክብሩልኝ ማለት አይነፍፍም። ሶማሌዎች የመንግስቱን የሙታን ቀን ያከብራሉ፨ ጉራጌዎች እንዳዋጣው የጃኑሔን የሞት ቀን ያከብራሉ ማለት ነው። እንዲህ ስንስማማ ያምርብናል።