ሰክሮ ከግምብ የተጋጨው ዎያኔ ትግሬ
Posted: 29 Jan 2021, 03:15
ማን ይሙት በ2021 የጎሬላ ጦርረነት ሊቃጣው?
አሜሪካና አውሮፓ የዘር ፖለቲካ ሙከራ ያደረጉብን የላቦራቷር አይጦች መሆናችን አብቅቷል
ከ50 አመት ዘፈንና ዉሸት በኋላ የትግሬ ሰው ምርጫ ቀርቦለታል
እነ አረቦች፣ ግብጾች፣ እንግሊዞች አሜሪካኖች ፣ ቤልጂጎች ትምህርት ተሰጧቸዋል
ዎያኔን ሊመኙት ይችላሉ ግ ን ላይነሳ ተቀብሯል
እንዲያውም እነ ደብሬ ረዘም ላለ ግዜ ጉድጓድ ውስጥ መቆየታቸው ለኢትዮጵያ ሰራዊት እጅግ ግዙፍ መማሪያ ሆኖዋል ።
የኢትዮጵያ ጦር አስፈላጊ ሲሆን ራሱን እንደ ጎሬላ ተደራጅቶ በድሮን እየታገዘ እንዴት እንደ ሚዋጋ አዲስ ሳይንስ እየተማረ ነው
ጠግቦ በዕብሪት ለተነፋው ዎያኔ ይህ የተራዘመ ስቃይ መማሪያው ት/ቤት ነው
በዚህ ዘመን የተራዘመ ስቃይ እንጂ የተራዘመ ጦርነት የለም