Page 1 of 1

በደቡብ ምዕራብ ጎጃም መተከል ዞን እሁንም ችግር አለ

Posted: 29 Jan 2021, 02:29
by Jirta
በተደጋጋሚ እየተከሰተ ያለው የተደራጀ ወንጅል እና ንፁሀንን መግደል እሁንም ቀጥሏል:: ይህ በትግራይ ካለው ህግ የማስከበር አንፃር ሲታይ በጣም ዝግናኝ ነው::