Page 1 of 1

እህህህ! ቶሌን ቀን/ፒፒ/ብልጽግና ሲጥለው መቻልን አቅፎ ብቅ አለ [VIDEO]

Posted: 27 Jan 2021, 14:48
by Revelations
እህህን ለፈረስ ማን አስተማረው
እየከፋው እንጂ ሆድ እየባሰው!

Re: እህህህ! ቶሌን ቀን/ፒፒ/ብልጽግና ሲጥለው መቻልን አቅፎ ብቅ አለ [VIDEO]

Posted: 27 Jan 2021, 15:12
by Revelations
በሉ ጎበዝ!

ቶሌ ፉት የሚልበት
መቻልን የሚቀልብበት

ወጪ መሸፈኛ ቻናሉ like/ላይክ subscribe/ሰብስክራብ አድርጉለት:: መቸስ ማል ጎደኒ ነው ነገሩ አይዞህ ቶሌ!

Re: እህህህ! ቶሌን ቀን/ፒፒ/ብልጽግና ሲጥለው መቻልን አቅፎ ብቅ አለ [VIDEO]

Posted: 28 Jan 2021, 14:29
by Revelations
"አጥንቴን ከስክሼ መቀሌ ገባሁ..." ነው ያልከን እኮ ቶሌ! ያንተ ጀብዱ እንዲህ በቀላሉ ተነግሮ ያልቃል ወይ?! እንኳንም መቻልን አገኘህ::

Re: እህህህ! ቶሌን ቀን/ፒፒ/ብልጽግና ሲጥለው መቻልን አቅፎ ብቅ አለ [VIDEO]

Posted: 28 Jan 2021, 14:45
by Wedi
Revelations wrote:
28 Jan 2021, 14:29
"አጥንቴን ከስክሼ መቀሌ ገባሁ..." ነው ያልከን እኮ ቶሌ! ያንተ ጀብዱ እንዲህ በቀላሉ ተነግሮ ያልቃል ወይ?! እንኳንም መቻልን አገኘህ::
Revelations ቶሌ የመጨረሻ ቀሽም እና ቱሪናፋ ናት!! ተመስገን ጥሩነህን እኔ ነው ያሾምኩት፣ ወያኔ የጣልኩት እኔ ብቻ ታግዬ ነው የሚል ጡሩንባ

አብይን ባይደንን ለስልታን ያበቃሁት እኔ ነኝ እናድዮለን ብቻ :lol: :lol: