እህህን ለፈረስ ማን አስተማረው
እየከፋው እንጂ ሆድ እየባሰው!
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
እህህህ! ቶሌን ቀን/ፒፒ/ብልጽግና ሲጥለው መቻልን አቅፎ ብቅ አለ [VIDEO]
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: እህህህ! ቶሌን ቀን/ፒፒ/ብልጽግና ሲጥለው መቻልን አቅፎ ብቅ አለ [VIDEO]
በሉ ጎበዝ!
ቶሌ ፉት የሚልበት
መቻልን የሚቀልብበት
ወጪ መሸፈኛ ቻናሉ like/ላይክ subscribe/ሰብስክራብ አድርጉለት:: መቸስ ማል ጎደኒ ነው ነገሩ አይዞህ ቶሌ!

"አጥንቴን ከስክሼ መቀሌ ገባሁ..." ነው ያልከን እኮ ቶሌ! ያንተ ጀብዱ እንዲህ በቀላሉ ተነግሮ ያልቃል ወይ?! እንኳንም መቻልን አገኘህ::
Re: እህህህ! ቶሌን ቀን/ፒፒ/ብልጽግና ሲጥለው መቻልን አቅፎ ብቅ አለ [VIDEO]
Revelations ቶሌ የመጨረሻ ቀሽም እና ቱሪናፋ ናት!! ተመስገን ጥሩነህን እኔ ነው ያሾምኩት፣ ወያኔ የጣልኩት እኔ ብቻ ታግዬ ነው የሚል ጡሩንባRevelations wrote: ↑28 Jan 2021, 14:29"አጥንቴን ከስክሼ መቀሌ ገባሁ..." ነው ያልከን እኮ ቶሌ! ያንተ ጀብዱ እንዲህ በቀላሉ ተነግሮ ያልቃል ወይ?! እንኳንም መቻልን አገኘህ::
አብይን ባይደንን ለስልታን ያበቃሁት እኔ ነኝ እናድዮለን ብቻ