Page 1 of 1

Re: Horus: AUDIO: "በጉራጌ ደስላኝ" the Ethiopian army dance after the capture of Tigre elites last week...

Posted: 26 Jan 2021, 20:25
by Horus
TembienLiberation,
አመሰግናለሁ ! እንደ ምታውቀው መከላከያ ሰራዊታችን ብቸኛው የኢትዮጵያ ህላዌ የሚገለጽበት ተቋም ነው ። እጅግ ያኮራሉ፣ ያስቀናሉም !

በነገራችን ላይ የዘፈኑ ደራሲ የባላገሩ ቲቪው ባላገሩ ምርጥ አዘጋጅ አብርሃም ወልዴ ነው ።