በአዲስ አበባ ቤት የጠፋው ካለ ቤቶቹ ስለተገኙ መጥቶ መረከብ ይችላል!! ከንቲቫ ታከለ ኦማ ያጠፋቸው ቤቶች ተገኙ!! WEEY GUUD!!
Posted: 26 Jan 2021, 12:11
በአዲስ አበባ ቤት የጠፋው ካለ ቤቶቹ ስለተገኙ መጥቶ መረከብ ይችላል!! ከንቲቫ ታከለ ኦማ ያጠፋቸው ቤቶች ተገኙ!! WEEY GUUD!!
ታላቁ እስክንድር ነጋ አዲስ አበባ ተወረረች እያለ ሲጮህበት የነበረው ጉድ ዛሬ የአዲስ አበ መስታዳደር እውነታውን ዘርግፎታል፡፡
ታላቁ እስክንድር ነጋ ለዚህ ስራው መታሰር ሳይሆን መሸለም ይገባው ነበር!!
ዛሬ የአዲስ አበባ አስተዳደር ያመነውን እስክንድር ቀድሞ ማሳወቁ ሊያሸልመው እንጂ ሊያስወነጅለው አይገባም!
በአዲስ አበባ ከተማ 332 ባለቤት የሌላቸው ሕንፃዎች ሲገኙ 58 ግንባታቸው የተጠናቀቀና አገልግሎት የሚሠጡ ሲሆን የቀሩት ግንባታው ያልተጠበቀና የቆሙ ናቸው። በህገወጥ መንገድ የተያዙ የጋራ መኖርያ ቤቶች በጠቅላላው 21,695 ሲሆኑ 15,891 የጋራ መኖሪያ ቤቶች መረጃ ያልቀረበባቸው፣ 4530 ባዶ የሆኑ፣ 850 ዝግ የሆኑ እና 424 በህገወጥ መልክ በግለሰቦች ተይዘው ሲሆን፤ በዕጣ ሳይሆን በተለያዪ አግባቦች ወደ ተጠቃሚው ግለሰቦች የተላለፉ ደግሞ 51,064 ቤቶች ሆነው ተገኝተዋል፡፡