Page 1 of 1

የጉራጌ ሰርግ፣ የኢትዮጵያ ሰርግ !

Posted: 25 Jan 2021, 05:15
by Horus

እጃችሁን ወደ ላይ እስቲ !
ኢትዮጵያ ታበጽህ እደዊሃ አበ አግዚአብሄር !!
ኢትዮጵያ ኧጅኪ ትዝጌርየን ታቦሲ !!
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ታነሳለች !!