Page 1 of 1

አንድ ስንኝ ለዎያኔ ሃዘንተኛ

Posted: 25 Jan 2021, 03:33
by Horus

ታሪክ ትዝታ ነው ይቀሰቅሳል ሙት፣
ትዝታ ሃይል ነው ይነዳል ሰውነት፣
አይጠገብ ሕይወት ቢኖሩት ቢኖሩት፣
ያ ነው ቁም ነገሩ ሞኞች የማያውቁት፣
ግዜ እንደ ሰጠ ባጋጣሚ ስህተት፣
ግዜ እንደ ሚወስድ ያጡ የነጡ እለት።


ሆረስ አይነ ኩሉ
January 24, 2021