Re: Featuring startups by young entrepreneurs
The second story.
Re: Featuring startups by young entrepreneurs
Bahirdar university has set up a new incubation center to help students become entrepreneurs.
Re: Featuring startups by young entrepreneurs
እንደተረዳሁት ዩኒቨርስቲውም የፈጠራ ስዎችን ዋጋ የሚያውቅ አይመስለኝም። በነፃ ለኢንቨስተሮች ለመስጠት የፈለገ ይመስላል። ኢንቨስተር እየፈላለግን ነው ይለናል። መሆን ያለበት መጀመሪያ ዪኒቨርስቲው የልጆቹን ፈጠራ ዋጋ መስጠት ነው የዛን ግዜ ኢንቨስተር ይመጣል ።። ኢንቨስተር ሁለት ዓይነት ነው። እንዳላሙዲ አይነት ሀብታም የምንጠብቅ ከሆነ ዘላለም እንጠብቃለን ግን አንድ ሺህ ብር ኢንቨስት የሚያረጉ አንድ ሺህ ስዋች ካገኘን ደግሞ በጥቂት ቀን አንድ ሚሊዬን ብር እንስበስባለን ማለት ነው። ይህም ሲባል ቁጭ ብለን ኢንቨስተር እስከሚመጣ እንጠብቃለን ማለት አይደለም እንድ ግዜ ላሙናውን ከስራን በኋላ ወድ ጥቃቅን አምራችነት መዛወር አለብን ። ዩኒቨርስቲው ደግሞ በየግዜው የሚለምነው ቦታ ሳይሆን አንድ ግዜ ተመርቶ ልክ እንድእድስቲር ፓርክ ግንባታውን ጨርሶ ልጆቹን ለአንድ አመት በነፃ ቤቱን በማከራየት እድላቸውን እንዲሞክሩ ማረግ ነው። ይህ ማለት ከመቶ ውስጥ ሁለቱን ብቻ መርጠን ከነሱ ጋራ እየስራን ነው ሲሊ ስምቻቸዋለሁ ፱፰ ቱስ ሊጣሉ ። ኢትዬዽያ ከመቶ ሺህ በላይ ጥቃቅን ተፈልጋለች ዩኒቨርስቲው በሁለት ጥቃቅን ሊገታ ነው። አሁንም አላማ ከሌለ ገንዘብ የለንም ይህ የለንም በማለት በትንሹ ታግተን እንቀራለን ሁሌ ትልቅ ማስብ ነው። ለምሳሌ ለመቶዎቹ የብረት መቁረጫ ማሽን መግዛት ካልተቻለ ። አንድ ገዝቶ ጥቃቅኖቹ በፈለጉ ግዜ ት ህዛዝ ስጥተው የሚፈልጉትን መለዋወጫ ይስራላቸዋል። እዚህ አሜሪካ ጃፓንም ቢሆን አንዱ እንዲስትሪ ሁሉን ነገር አይስራም በጥቃቅን ነው የሚታጀበው።
እንዳልኩት እንቨስትመንትን ባህል ለማረግ ብዙ መጣር አለብን። ለምሳሌ አንድ ሙዚቃ ያለው ወጣት ምንም አይችገርም ዘፈኑን ለመሸጥ ወይም ለማሳተም ብዙ አሳታሚ ድርጅቶች አሉ ። ልክ እንደዚህ ባንኮች ልክ እንደእቁብ በሚሊዬን የሚቆጠሩ ስዎችን አንዳንድ ሺህ ብር አስቀምጡ ብለው ይህንን ገንዘብ ኢንቨስት ሊያረጉ ይችላሉ ።እያንዳንዱ ባንክ ይህ ቅርንጫፍ ቢኖረው ምንኛ ባደግን ነበር። ኢንቨስት የሚያረገውም ስው የት ኢንቨስት ገንዘቡ እንደሚሆን መምረጥ ይችላል። ሌላም ሌላም ግን ይህ ነገር በቀላሉ የሚታይ አይደለም ማደግ ከፈለግን።
እንዳልኩት እንደስላም አይነቱ ኤርትራኖች ሲመጡ በዳምጦ ጭፍልቀናቸው መሄድ አለብን ፣ ከነሱ ጋር አፍ ከመካፈት
እንዳልኩት እንቨስትመንትን ባህል ለማረግ ብዙ መጣር አለብን። ለምሳሌ አንድ ሙዚቃ ያለው ወጣት ምንም አይችገርም ዘፈኑን ለመሸጥ ወይም ለማሳተም ብዙ አሳታሚ ድርጅቶች አሉ ። ልክ እንደዚህ ባንኮች ልክ እንደእቁብ በሚሊዬን የሚቆጠሩ ስዎችን አንዳንድ ሺህ ብር አስቀምጡ ብለው ይህንን ገንዘብ ኢንቨስት ሊያረጉ ይችላሉ ።እያንዳንዱ ባንክ ይህ ቅርንጫፍ ቢኖረው ምንኛ ባደግን ነበር። ኢንቨስት የሚያረገውም ስው የት ኢንቨስት ገንዘቡ እንደሚሆን መምረጥ ይችላል። ሌላም ሌላም ግን ይህ ነገር በቀላሉ የሚታይ አይደለም ማደግ ከፈለግን።
እንዳልኩት እንደስላም አይነቱ ኤርትራኖች ሲመጡ በዳምጦ ጭፍልቀናቸው መሄድ አለብን ፣ ከነሱ ጋር አፍ ከመካፈት
Re: Featuring startups by young entrepreneurs
Kichamo Komalo - Selam is here to whip you criminal woyane arse. How many times do I need to remind you that woyane rats don’t have any moral ground to talk about Ethiopia’s internal business after renouncing Ethiopiawinet and hiding behind our enemies: Sudan and Egypt? KIFU, you can’t have it both ways. Your ideological father, the fa’g’got Alula, has openly declared war on Ethiopia, including Shiro and Berebere. Good luck with your Sudanese Kisra and Egyptian Shawarma. Koshasha!
Ethoash wrote: ↑28 Jan 2021, 08:11እንደተረዳሁት ዩኒቨርስቲውም የፈጠራ ስዎችን ዋጋ የሚያውቅ አይመስለኝም። በነፃ ለኢንቨስተሮች ለመስጠት የፈለገ ይመስላል። ኢንቨስተር እየፈላለግን ነው ይለናል። መሆን ያለበት መጀመሪያ ዪኒቨርስቲው የልጆቹን ፈጠራ ዋጋ መስጠት ነው የዛን ግዜ ኢንቨስተር ይመጣል ።። ኢንቨስተር ሁለት ዓይነት ነው። እንዳላሙዲ አይነት ሀብታም የምንጠብቅ ከሆነ ዘላለም እንጠብቃለን ግን አንድ ሺህ ብር ኢንቨስት የሚያረጉ አንድ ሺህ ስዋች ካገኘን ደግሞ በጥቂት ቀን አንድ ሚሊዬን ብር እንስበስባለን ማለት ነው። ይህም ሲባል ቁጭ ብለን ኢንቨስተር እስከሚመጣ እንጠብቃለን ማለት አይደለም እንድ ግዜ ላሙናውን ከስራን በኋላ ወድ ጥቃቅን አምራችነት መዛወር አለብን ። ዩኒቨርስቲው ደግሞ በየግዜው የሚለምነው ቦታ ሳይሆን አንድ ግዜ ተመርቶ ልክ እንድእድስቲር ፓርክ ግንባታውን ጨርሶ ልጆቹን ለአንድ አመት በነፃ ቤቱን በማከራየት እድላቸውን እንዲሞክሩ ማረግ ነው። ይህ ማለት ከመቶ ውስጥ ሁለቱን ብቻ መርጠን ከነሱ ጋራ እየስራን ነው ሲሊ ስምቻቸዋለሁ ፱፰ ቱስ ሊጣሉ ። ኢትዬዽያ ከመቶ ሺህ በላይ ጥቃቅን ተፈልጋለች ዩኒቨርስቲው በሁለት ጥቃቅን ሊገታ ነው። አሁንም አላማ ከሌለ ገንዘብ የለንም ይህ የለንም በማለት በትንሹ ታግተን እንቀራለን ሁሌ ትልቅ ማስብ ነው። ለምሳሌ ለመቶዎቹ የብረት መቁረጫ ማሽን መግዛት ካልተቻለ ። አንድ ገዝቶ ጥቃቅኖቹ በፈለጉ ግዜ ት ህዛዝ ስጥተው የሚፈልጉትን መለዋወጫ ይስራላቸዋል። እዚህ አሜሪካ ጃፓንም ቢሆን አንዱ እንዲስትሪ ሁሉን ነገር አይስራም በጥቃቅን ነው የሚታጀበው።
እንዳልኩት እንቨስትመንትን ባህል ለማረግ ብዙ መጣር አለብን። ለምሳሌ አንድ ሙዚቃ ያለው ወጣት ምንም አይችገርም ዘፈኑን ለመሸጥ ወይም ለማሳተም ብዙ አሳታሚ ድርጅቶች አሉ ። ልክ እንደዚህ ባንኮች ልክ እንደእቁብ በሚሊዬን የሚቆጠሩ ስዎችን አንዳንድ ሺህ ብር አስቀምጡ ብለው ይህንን ገንዘብ ኢንቨስት ሊያረጉ ይችላሉ ።እያንዳንዱ ባንክ ይህ ቅርንጫፍ ቢኖረው ምንኛ ባደግን ነበር። ኢንቨስት የሚያረገውም ስው የት ኢንቨስት ገንዘቡ እንደሚሆን መምረጥ ይችላል። ሌላም ሌላም ግን ይህ ነገር በቀላሉ የሚታይ አይደለም ማደግ ከፈለግን።
እንዳልኩት እንደስላም አይነቱ ኤርትራኖች ሲመጡ በዳምጦ ጭፍልቀናቸው መሄድ አለብን ፣ ከነሱ ጋር አፍ ከመካፈት
Re: Featuring startups by young entrepreneurs
Selam/ wrote: ↑30 Jan 2021, 02:09Kichamo Komalo - Selam is here to whip you criminal woyane arse. How many times do I need to remind you that woyane rats don’t have any moral ground to talk about Ethiopia’s internal business after renouncing Ethiopiawinet and hiding behind our enemies: Sudan and Egypt? KIFU, you can’t have it both ways. Your ideological father, the fa’g’got Alula, has openly declared war on Ethiopia, including Shiro and Berebere. Good luck with your Sudanese Kisra and Egyptian Shawarma. Koshasha!
እንዳንተ አይነቱን ነበር ደፍጥጦ ማለፍ በዳምጦ ። አህያ