Page 1 of 1

Woyanies are winning some of the battles in Tigray

Posted: 24 Jan 2021, 18:44
by Roha
Here is how Woyanies are winning the battles wherever they fight in Tigray. 8) 8)

ሜጀር ጄኔራል መሐመድ እሻ እና ብርጋዴር ጄኔራል ሙሉጌታ በርሄን ጨምሮ በቅርቡ እጃቸውን የሰጡት አራት የሕወሓት ጁንታ የቀድሞ የጦር ጄነራሎች እና መኮንኖች አዲስ አበባ ገቡ በቅርቡ ለአገር መከላከያ ሠራዊት እጃቸውን የሰጡት አራት የሕወሓት ጁንታ የቀድሞ የጦር ጄነራሎች እና መኮንኖች አዲስ አበባ ገብተዋል።

አዲስ አበባ የገቡት አራቱ የቀድሞ ጄነራሎች እና መኮንኖች ሜጀር ጄኔራል መሐመድ እሾ ዘይኑ እና ብርጋዴር ጄኔራል ሙሉጌታ በርሄ፣ ኮሎኔል ገብረዋሕድ ኃይሉ እና ኮሎኔል ገብረእግዚአብሔር ገብረ ሚካኤል ናቸው። የሕወሓት ጁንታ የጥፋት ቡድን በአገር መከላከያ ሠራዊት ሰሜን እዝ ላይ ጥቃት እንዲደርስ ሲወስን አብረው በመተባበር እና በኋላም ጁንታው በአገር መከላከያ ሠራዊት የመልሶ ጥቃት ሲፈጽምበት ሲከላከሉ እንደነበር ተገልጿል።

በመጨረሻም የቡድኑ ህልውና በመከላከያ ሠራዊት እንዲያከትም ሲደረግ ጥቃቱን መቋቋም ባለመቻላቸው ለአገር መከላከያ ሠራዊት እጃቸውን ለመስጠት ተገድደዋል። በዛሬው ዕለትም የአገር መከላከያ ሠራዊት አባላት የጦር ጄነራሎቹን ወደ አዲስ አበባ በማምጣት ለፌዴራል ፖሊስ አስረክቧል።(ኢብኮ)



Re: Woyanies are winning some of the battles in Tigray

Posted: 24 Jan 2021, 18:51
by Follower
ገብረ ዋሂድ ቅጽል ስሙ
ወዲ ጎያይ 😂😂😂😂😂😂😂