ሰበር ዜና : የኤርትራ መንግሥት እጅግ ለማመን የሚያስቸግር ድርጊት በትግራይ ፈፀመ
Posted: 24 Jan 2021, 12:58
ድስት እና መጥበሻ ሲገርመን አሁን ደግሞ አህያ መስረቅ ጀመሩ



"... ጁንታው ወደ ጫካ ከመፈርጠጡ በፊት እስከ 13 ሺ የሚጠጉ ተጋሩ እስረኞችን ሰብስቦ መቀሌ ጎዳናዎች ላይ ለቀቃቸው። ከነኚህ ታራሚዎችም በብዛት የተደራጁ ሌቦች፣ ዘራፊዎች፣ ማጅራት መቺዎች፣ ነፍሰ ገዳዮች፣ የትግራይ ሴቶችን አስገድደው የደፍሩና በትግራይ ህጻናት ላይ ጾታዊ ጥቃትን የፈጸሙ ወንጀለኞች ይገኙባቸዋል።" ( አቶ ነብዩ ስሁል ሚካኤል)![]()


