Page 1 of 1

በቅርቡ እጃቸውን የሰጡት ሜጀር ጄኔራል መሐመድ እሻ እና ብርጋዴር ጄኔራል ሙሉጌታ በርሄ ወደ አዲስ አበባ ገቡ!!!!

Posted: 24 Jan 2021, 12:23
by Ejersa
አገር መከላከያ ሠራዊት አባላት የነበሩ እና በጡረታ በክብር ተሰናብተው የጁንታውን ታጣቂ ኃይል ሲመሩ እና ሲያዋጉ ቆይተው በቅርቡ እጃቸውን የሰጡት ሜጀር ጄኔራል መሐመድ እሻ እና ብርጋዴር ጄኔራል ሙሉጌታ በርሄ አዲስ አበባ ገብተዋል።

መኮንኖቹ በጡረታ ከተገለሉ በኋላ ጁንታውን በመቀላቀል የጦርነት ዝግጅት ሲያደርጉ ነበር ተብሏል።

የአገር መከላከያ ሠራዊት ሰሜን እዝ ላይ የሕወሓት ጁንታ ጥቃት በፈጸመበት ወቅትም ዋና አስተባባሪ የነበሩ መሆናቸው ተገልጿል።