Page 1 of 1

ሰበር ዜና : የሙስጠፌ ወታደሮች የፌዴራል ፖሊሶችን ረፈረፉ

Posted: 23 Jan 2021, 10:28
by Thomas H
እልል ማለት ነው አሁን ለኢትዮጵያ መፍረስ ከዚህ ሌላ ማረጋገጫ የለም

የኢትዮጵያ ሱማሌ ልዩ ኃይል እና የፌደራል ፖሊስ ግጭት በአፋር ሚሌ ወረዳ ስር በምትገኘው ዓዳይቱ ላይ ሰላም ለማስከበር በመጡ የፌዴራል ፖሊስ ላይ በከፈቱ ድንገተኛ ተኩስ በርካታ የፌዴራል ፖሊሶች እንደተገደሉ እና እንደቆሰሉ ተረጋግጧል። እስካሁን ከ150 በላይ የሞቱ እና ወደ 60 ቁስለኞች ወደ ሚሌ ሆስፒታል መግባታቸውን ምንጫችን አክሎ ገልፆልናል።

Re: Kichamam Woyane

Posted: 23 Jan 2021, 11:05
by Selam/
Kichamo Komalo - You Fes’sam again.

Thomas H wrote:
23 Jan 2021, 10:28